bankofabyssinia.com

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ

ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ሁሉም ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት የደንበኞች ዝርዝር መረጃዎችን መመዝገብ እንደሚኖርባቸው ደንግጓል፡፡
በመመሪያው መሠረት የደንበኞች ዝርዝር መረጃ የማጥራት እና መዝግቦ ለመያዝ የተሰጠው የጊዜ ገደብ የሚጠናቀቀው የካቲት 04, 2014 ዓ.ም. በመሆኑ ውድ ደንበኞቻችን በአቅራቢያዎ በሚገኙ ከ670 በላይ በሆኑ ቅርንጫፎቻችን በአካል ማንነትዎን የሚገልፅ መታወቂያ በማቅረብ መረጃዎችን እንድታሟሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button