የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም በሚያደርጉት መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በመስፈርቱ መሠረት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነው ለምርጫ የቀረቡ ባለአክሲዮኖች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸውን በአክብሮት እንገልጣለን፡፡
- ወ/ሮ እመቤት ወልደሄር ይዘንጋው
- አቶ የሮም ገሠሠ የኔነህ
- አቶ መሠረት መለሰ ተፈራ
- አቶ አእምሮ በለጠ ስመኝ
- ዶ/ር ይኸነው ዘውዴ ለማ
- አቶ ሞላልኝ መለሰ መንግሥቱ
- አቶ መኮንን ማንያዘዋል መካ
- አቶ ሰለሞን አሉላ አውላቸው
- ፕሮፌሰር በላይ ስምዓኒ ብርሃኑ
- አቶ ይልቃል ካሳ ቦጋለ
- አቶ እስክንድር ተሾመ ገብረመድህን
- ዶ/ር ይፍሩ ታፈሰ በቀለ
- አቶ ካሳሁን ዘውዴ መንገሻ
- አቶ ታዬ ወልደገብርኤል ካሳዬ
- እድሜ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (አቶ አህመድ ያሲን መሃመድ)
- ወ/ሮ የሺወርቅ ወልዴ አገኘሁ
- ወ/ሮ ቤተልሔም ንጉሴ ግድየለው
- አቶ ሽመልስ ጀማነህ ጀቤሣ
ተጠባባቂዎች
- ፕሮፌሰር ጥሩሰው ተፈራ ኪዳነማርያም
- አቶ ተድላ መኮንን ገብረማርያም እና
- አቶ ደረጀ ማስረሻ አስፋው
ማሳሰቢያ
መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በተራ ቁጥር 7 እና 14 ላይ የተመለከቱት ዕጩ ተወዳዳሪዎች ቀርተው ከዚህ በላይ ባለው ዝርዝር ተራ ቁጥር 17 እና 18 ላይ ያሉት ዕጩ ተወዳዳሪዎች ተተክተዋል፡፡
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ
Leave a Reply