ባንኩ ባወጣው ለአዲስ አበባ የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee. Talent Acquisition) የሥራ መደብ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ የፈተና ውጤቱን ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር አውርደው በመለያ ቁጥሮ ( candidate number ) ማየት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ፤ የማለፊያ ውጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ድረስ ባንኩ የሰው ኃይል ቅጥር በሚፈልግበት ግዜ ብቻ በውጤታችሁ መሰረት ለቃለ-መጠይቅ ፈተና በስልክ የምትጠሩ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Leave a Reply