ለበዓሉ ማድመቂያ ከውጭ ከወዳጅ ዘመድዎ የሚላክልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ! በእጅዎ ያለ የውጭ ሀገር ገንዘብ ካለዎትም በባንካችን ሲመነዝሩ!
በሀገራችን የመጀመሪያ በሆነው E-Commerce አገልግሎታችን፤ ዓለም አቀፍ ካርዶችን በመጠቀም ክፍያዎችን ሲፈፅሙ! እኛ ደግሞ በ3ኛውዙር የእንሸልምዎ መርሐ ግብር ዕድለኞችን ለመሸለም ተሰናድተናል፡፡
እደጅዎ ባሉ ከ570 በላይ በደረሱ ቅርንጫፎቻችን በኩል ይቀበሉ ራስዎንም ለሽልማት ዕጩ ያድርጉ!
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረስዎ!

Leave a Reply