ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ‘‘ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’’ በሚል ርዕስ ጥር 30 እና የካቲት 1/ 2017 ዓ.ም በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የተገኙት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን አብረን በመውሰድ ወደ ተግባር መለወጥ ይገባል ብለዋል። ይህ ‹‹ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት!›› በሚል ርዕስ ለሁለት...
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
ባንካችን አቢሲንያ የግማሽ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አመራር አባላት ባለፉት ስድስት ወራት በባንኩ በተሰሩ ዋና ዋና ክንውኖች ላይ ጥር 23 እና 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሐይሌ ግራንድ ሆቴል በጋራ ግምገማ አካሂደዋል፡፡ በግምገማው ወቅት ከእቅድ አንፃር በዋና ዋና መለኪያዎች ረገድ የተሰሩ ስራዎች በዲስትሪክት ፅ/ቤቶች ተነስተው ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ በአፈጻጸማቸው...
ባንካችን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል በድምቀት አስመረቀ
ባንካችን አቢሲንያ በዋናው መስሪያ ቤት በሚገኘውና ከጫካ ቡና ጋር በመተባበር የከፈተውን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል በትላንትናው ዕለት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የጫካ ቡና ባለቤት አቶ ብስራት በላይ እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል፡፡ አቢሲንያ ባንክ ሁሌም ቢሆን ዘመናዊ የሆኑ የባንክ አገልግሎቶችን በማቅረብ...
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ