አቢሲንያ ባንክ በየአመቱ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ እንዲሁም የሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታት በያዝነው የአውሮፓውያን ወር ከማርች8-31, 2022 ድረስ በሁለት የተከፈሉ ውድድሮችን አዘጋጅቶ ለተሳታፊዎች ክፍት አድርጓል፡፡ እነርሱም፣ የመጀመሪያው የግጥምና የሙዚቃ ተሰጥኦ ውድድር ሲሆን ሁለተኛው የሴቶች የሥራ ፈጠራ ውድድር ነው፡፡ የግጥምና የሙዚቃ ውድድሩ ተሰጥኦ ያላቸውን ሴት ተሳታፊዎችን በማወዳደር በባለሙያና በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰጥ የህዝብ...
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን (AFCON 2021 Campaign) ምክንያት በማድረግ ላዘጋጃቸው ሽልማቶች ሁለተኛ ዙር የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ዛሬ በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ አካሄደ!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የካርድ ግብይትን ከፍ ማድረግ ይቻል ዘንድ በሁለት ዙር የሚጠናቀቅ የሽልማት መርሐ ግብር አዘጋጅቶ የመጀመሪያ ዕጣ አሸናፊዎች ጥር 17 ቀን 2014 ዓ.ም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ አካሂዶ ዕድለኞቹ መሸለማቸው ይታወሳል፡፡ አሁንም በሁለተኛ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ አዲስ ለወሰዱ ደንበኞቻችን እና በባንካችን ፖስ ማሽን ለተጠቀሙ ደንበኞች ከታኅሣሥ 18...
Paga group partners with Bank of Abyssinia to launch online payment gateway services in Ethiopia
Partnership to drive the digital economy and provide increased access to financial services Addis Ababa, Ethiopia– [28] February 2022 – Paga Group, leading mobile payments and financial services company, is delighted to announce its partnership with the Bank of Abyssinia, and its receipt of regulatory approval from the National Bank of Ethiopia to launch its...
ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት 680ኛ የሆነውን ቅርንጫፉን በአፍሪካ ሕብረት ቅፅር ግቢ ውስጥ አስመርቆ ሥራ አስጀመረ!
ባንካችን አቢሲንያ ከቀዳሚዎቹ የግል ባንኮች ተርታ የሚሰለፍ ሲሆን፣ ዛሬ ይፋዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት የተከናወነለት የአፍሪካ ዩኒየን ኮምፓውንድ ቅርንጫፍ የባንካችን 680ኛ ቅርንጫፍ በመሆን ሙሉ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2030 በምሥራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ባንክ የመሆን ርዕዩን ሰንቆ በከፍተኛ የሥራ ተነሳሽነት እየሠራ የሚገኘው ባንካችን አቢሲንያ ስኬታማ የሆነ የእቅድ ዘመን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ የባንካችንም መሪ ቃል ‹‹የሁሉም ምርጫ›› እንደ መሆኑ...
ባንካችን አቢሲንያ ለዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የዲያሊስስ ሕክምና ማዕከል እና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ለነበሩት ለአቶ ዱባለ ጃሌ ድጋፍ አደረገ!
ባንካችን አቢሲንያ ለዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የዲያሊስስ ሕክምና ማዕከል እና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ለነበሩት ለአቶ ዱባለ ጃሌ ድጋፍ አደረገ!//ሁለት የኩላሊት እጥበት ማከናወኛ እንዲሁም ሌሎች አራት ተያያዥ የሕክምና መስጫ መሣሪያዎችን የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ለዳግማዊ ሚኒሊክ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ለሆኑት ዶ/ር ታደሠ ኃብተዮሐንስ፣ በዛሬው ዕለት ሃያት ሬጀነሲ ሆቴል...
ተለዋዋጭ በሆነው የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ሴቶች ጠንክረው እንዲወጡ!
በየዘመናቱ እየተነሡ በታሪክ መዝገብ ላይ ደምቀው የተጻፉ እንስት ጀግኖች ብዙ አሉን፡፡ አገርን በመገንባት ሒደት ከመሳተፍ እስከ ድንቅ አሻራ እና ቅርሶችን ያሳረፉ፤ በዓለም መድረክ ላይ ኢትዮጵያን ከፍ አድርገው ስሟን ያስከበሩ እልፍ ሴቶች አሉን፡፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት 1000 ዓ.ዓ ወደ ኋላ ተጉዘን የምናገኛት ንግሥተ ሳባ፤ ከዛሬ 400 ዓመታት የነበረችው ንግሥት ወለተ ጴጥሮስ፤ ብዙም ሳንርቅ 100 ዓመታትን ተጠግተን...
አቢሲንያ ባንክ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ አካባቢ አዲስ የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ!
አቢሲንያ ባንክ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ አካባቢ አዲስ የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ!ማዕከሉ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተከበሩ የባንኩ ደንበኞች፣ የከተማው ነዋሪዎች እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
በበዓላት የሚያጋጥሙ ከፍተኛ የገንዘብ ወጪዎችን እንዴት በቀላሉ መቀነስ ይቻላል?
በኅብረ ብሔራዊ ማንነት የደመቀች ኢትዮጵያ፣ የበርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ እሴቶችዋ ደግሞ ሀገራዊ ማንነት ከመፍጠር ባሻገር በዓለም ላይ ተለይታ እንድትታወቅ አድርገዋታል፡፡ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ዕሴቶች ካዋለዳቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው በዓላት ናቸው፡፡ በዓላት ብሔራዊ ሆነው በዕረፍት ቀናት የሚከበሩ በመሆናቸው ሕዝቦች አምረውና ደምቀው የሚታዩባቸው፤ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጊጠውና ተውበው የሚያሳልፉበት ነው፡፡ አሮጌው በዐዲስ የሚቀየርበት፤ የሚበላ፣...
አቢሲንያ ባንክና ቪዛ ካርድ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2021 Campaign) ጨዋታን ምክንያት በማድረግ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።
የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን ይጠቀሙ ፤ የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ 2021 የጉዞ ዕድልን ያሸንፉ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ (ጥር 04 ቀን 2014 ዓ.ም) በፈጣን የእድገት ግስጋሴ ላይ የሚገኘው አቢሲንያ ባንክ የ 2021 የአፍሪካ ዋንጫን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ፕሮግራም ( AFCON Campaign) ላይ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ጠቀሜታዎች ለሃገራችን ገበያ ለማስተዋወቅ ከቪዛ ጋር ጥምረት መመስረቱን በታላቅ ደስታ ይገልፃል። ፕሮግራሙ...
ባንካችን የአፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ሰነ ስርዓትን እንዲሁም ሀገራችን ያደረገችውን የመክፈቻ ጨዋታ መርሐ-ግብር በጊዮን ግሩቭ ጋርደን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ስነ ስርዓትን እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያ ከኬፕ ቨርድ ጋር እሁድ ጥር 1 ቀን ያደረጉትን የጨዋታ ፕሮግራም በጊዮን ግሩቭ ጋርደን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ፡፡በዝግጅቱ ላይ በርካታ ጥሪ የተደረገላው እንግዶችና ተመልካቾች የተገኙ ሲሆን፣ የባንካችን የበላይ አመራሮችም ኬክ በመቁረስ እንዲሁም ለዋሊያዎቹ የመልካም ምኞት መልዕክት በማስተላለፍ ዝግጅቱን አሰጀምረዋል፡፡ተጋባዥ ሙዚቀኞችም ከሐሴት...