ባንካችን አቢሲንያ ለዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የዲያሊስስ ሕክምና ማዕከል እና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ለነበሩት ለአቶ ዱባለ ጃሌ ድጋፍ አደረገ!//ሁለት የኩላሊት እጥበት ማከናወኛ እንዲሁም ሌሎች አራት ተያያዥ የሕክምና መስጫ መሣሪያዎችን የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ለዳግማዊ ሚኒሊክ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ለሆኑት ዶ/ር ታደሠ ኃብተዮሐንስ፣ በዛሬው ዕለት ሃያት ሬጀነሲ ሆቴል...
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
ተለዋዋጭ በሆነው የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ሴቶች ጠንክረው እንዲወጡ!
በየዘመናቱ እየተነሡ በታሪክ መዝገብ ላይ ደምቀው የተጻፉ እንስት ጀግኖች ብዙ አሉን፡፡ አገርን በመገንባት ሒደት ከመሳተፍ እስከ ድንቅ አሻራ እና ቅርሶችን ያሳረፉ፤ በዓለም መድረክ ላይ ኢትዮጵያን ከፍ አድርገው ስሟን ያስከበሩ እልፍ ሴቶች አሉን፡፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት 1000 ዓ.ዓ ወደ ኋላ ተጉዘን የምናገኛት ንግሥተ ሳባ፤ ከዛሬ 400 ዓመታት የነበረችው ንግሥት ወለተ ጴጥሮስ፤ ብዙም ሳንርቅ 100 ዓመታትን ተጠግተን...
አቢሲንያ ባንክ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ አካባቢ አዲስ የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ!
አቢሲንያ ባንክ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ አካባቢ አዲስ የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ!ማዕከሉ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተከበሩ የባንኩ ደንበኞች፣ የከተማው ነዋሪዎች እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
በበዓላት የሚያጋጥሙ ከፍተኛ የገንዘብ ወጪዎችን እንዴት በቀላሉ መቀነስ ይቻላል?
በኅብረ ብሔራዊ ማንነት የደመቀች ኢትዮጵያ፣ የበርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ እሴቶችዋ ደግሞ ሀገራዊ ማንነት ከመፍጠር ባሻገር በዓለም ላይ ተለይታ እንድትታወቅ አድርገዋታል፡፡ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ዕሴቶች ካዋለዳቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው በዓላት ናቸው፡፡ በዓላት ብሔራዊ ሆነው በዕረፍት ቀናት የሚከበሩ በመሆናቸው ሕዝቦች አምረውና ደምቀው የሚታዩባቸው፤ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጊጠውና ተውበው የሚያሳልፉበት ነው፡፡ አሮጌው በዐዲስ የሚቀየርበት፤ የሚበላ፣...
አቢሲንያ ባንክና ቪዛ ካርድ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2021 Campaign) ጨዋታን ምክንያት በማድረግ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።
የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን ይጠቀሙ ፤ የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ 2021 የጉዞ ዕድልን ያሸንፉ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ (ጥር 04 ቀን 2014 ዓ.ም) በፈጣን የእድገት ግስጋሴ ላይ የሚገኘው አቢሲንያ ባንክ የ 2021 የአፍሪካ ዋንጫን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ፕሮግራም ( AFCON Campaign) ላይ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ጠቀሜታዎች ለሃገራችን ገበያ ለማስተዋወቅ ከቪዛ ጋር ጥምረት መመስረቱን በታላቅ ደስታ ይገልፃል። ፕሮግራሙ...
ባንካችን የአፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ሰነ ስርዓትን እንዲሁም ሀገራችን ያደረገችውን የመክፈቻ ጨዋታ መርሐ-ግብር በጊዮን ግሩቭ ጋርደን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ስነ ስርዓትን እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያ ከኬፕ ቨርድ ጋር እሁድ ጥር 1 ቀን ያደረጉትን የጨዋታ ፕሮግራም በጊዮን ግሩቭ ጋርደን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ፡፡በዝግጅቱ ላይ በርካታ ጥሪ የተደረገላው እንግዶችና ተመልካቾች የተገኙ ሲሆን፣ የባንካችን የበላይ አመራሮችም ኬክ በመቁረስ እንዲሁም ለዋሊያዎቹ የመልካም ምኞት መልዕክት በማስተላለፍ ዝግጅቱን አሰጀምረዋል፡፡ተጋባዥ ሙዚቀኞችም ከሐሴት...
ውሎ በሀገሬ ለሀገሬ
ባንካችን ከቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም ከቅዳሜ ሚዲያ እና አድቨርታይዚንግ ጋር በመሆን “ውሎ በሀገሬ ለሀገሬ” በሚል መሪ ቃል ከጥር 1 ቀን እስከ ጥር 5 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ የሚቆየውን የዳያስፖራ ባዛርና እና ኤግዚቢሽንን ስፖንሰር በማድረጉና በመሳተፉ ከፍተኛ ኩራት ይሰማናል! ባዛርና እና ኤግዚቢሽኑ በሸገር ወዳጅነት ፓርክ አሁን እየተካሄደ ይገኛል፡፡
7 ለዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር ብቁ የሚያደርጉ መሠረታዊ ሂደቶችና መስፈርቶች
ቤት መግዛት ወይም የቤት ባለቤት መሆን እጅግ አስደሳች ነገር ነው። ነገር ግን የቤት/የንብረት ግዢን በብድር የመፈጸም ሂደትን እንዲሁም ከብድር ጋር በተያያዘ ከመስፈርቶቹ ጀርባ ያለውን ዓላማ በሚገባ ወይም በበቂ ሁኔታ ላልተረዳ ሰው ግን ትንሽ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እንዲያውም ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እንዲሁም ተያያዥ የወረቀት ሥራዎች ሲሰሙት ገና በማሰብ ብቻ የተወሳሰበ ሆኖ ይታያቸዋል። ሆኖም ሒደቱን...
ወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ከአቢሲንያ ባንክ ጋር በመተባበር ወገን ፈንድ የሚባል የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ ድረ-ገፅ አስመረቀ!
ወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ኃ.የ.ግ.ማ. ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመተባበር ወገን ፈንድ የሚባል የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አስመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በተዘጋጀው የቨርቹዋል የምረቃ ስነ ሥርዓት ላይ ጥሪ የተደረገለቻው የክብር እንግዶች፣ የግብረ ሰናይ ተቋማት ተወካዮች እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተገኙ ሲሆን፣ ወገን ቴክኖሎጂ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች በማንኛውም...
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ
ባንካችን አቢሲኒያ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረበው ጦርንት አገልግሎት አቋርጠው ከነበሩ ቅርንጫፎች ውስጥ ከዚህ በታች ተጠቀሱት ወደ ሙሉ የባንክ አገልግሎት የተመለሱ እና ለህብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ደሴ 6. ቢላል 11. ይፋት 16. ከለላ ዳውዶ 7. ሀረቡ 12. ደብረ ሲና 17. ጃማ ጦሳ 8. ከሚሴ 13. መካነ ሰላም 18. ወሎ ባህል አምባ ሙጋድ 9....