ባንካችን አቢሲንያ በቀን ለ24 ሰዓታት በሳምንት ለ7 ቀናት (24/7) ዓይነ ስውራን ደንበኞችን ማዕከል ባደረገ መልኩ አገልግሎት የሚሰጥ በድምጽ የታገዘ የኤ.ቲ.ኤም. አገልግሎት ጀመረ፡፡ ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ለባንኪንግ ኢንዱስትሪው ይኸን አዲስ አገልግሎት ተግባራዊ በማድረግ ባንካችን አቢሲንያ ቀዳሚ ነው፡፡ ባንካችን አቢሲንያ የአምስት ዓመት ስልታዊ ዕቅዱን ሲነድፍ ለደንበኞች ምቾቱን የጠበቀና የላቀ የባንክ አገልግሎት (Excellent Banking Services) ለመስጠት በተለየ ሁኔታ...
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም ሲ.ፒ.ኦ በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ...
ክቡር አርቲስት ለማ ጉያ
ኢትዮጵያ ባሕረ ጥበባት፤ የበርካታ ጠቢባን መፍለቂያ ማዕከል ናት። በየዘመናቱ የሚነሡ፣ ከአብራኳ የወጡ ልጆችዋ፣ ከፍ ካለው ክብሯ እኩል ስማቸውንና ስሟን ከፍ በማድረግ ታሪክ፣ ትውልድና ዘመን የማይሽረው አሻራ አኑረው ያልፋሉ። በጥንታዊቷ ይኹን በዘመናዊቷ የኢትዮጵያ ታሪክ ተከሥተው የራሳቸውን ጡብ ለማኖር ብቅ የሚሉ፣ በዐዳዲስ መንገድ እየመጡ የሚያስደምሙ የአገር ዕንቁዎችን አገራችን አጥታ ዐታውቅም፤ ወደፊትም አታጣም። በሥነ ጽሑፍ፣ በኪነ ሕንፃ፣ በሥነ...
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው...
ዲጂታል ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ
የሰው ልጅ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኑሮ ማቅለያ አያሌ ጉዳዮችን እየከሠተ ሲገለገልባቸው ቆይቷል፡፡ በዘመናት ሒደት ውስጥ የሰው ልጅ ከፈጠራቸው ትላልቅ ጉዳዮች መካከል የቴክኖሌጂ ውጤቶች ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ ከቴክኖሌጂ ውጤቶች ጋር ተያይዞ የሚጠቀሰው በይነ መረብ (Internet) ነው፡፡ በይነ መረብ በአሁኑ ሰዓት እንደ አንድ የሰውነት አካል እስኪቆጠር ድረስ ዓለምን አንድ በማድረግ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች የሚከወኑበት ምርጥ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው፡፡ በበይነ መረብ...
የIT Trainee የፈተና ዉጤት
ባንኩ ባወጣው የIT Trainee የስራ መደብ መስከረም 08 እና 15 ቀን 2014 ዓ.ም የጽሁፍ ፈተና የወሰዳችሁ የፈተና ዉጤቱን ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ በመጠቀም ዝርዝሩን አውርደው በመለያ ቁጥሮች (candidate number) ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የማለፊያ ዉጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ድረስ ባንኩ የሰው ኃይል ቅጥር በሚፈልግበት ጊዜ ብቻ በዉጤታችሁ መሰረት ለቃለ-መጠይቅ ፈተና በስልክ...
How To Thrive and Survive as a Business
We all know that COVID-19 has put us all in a bad place. From individual employees to big businesses, to banks. There wasn’t a single entity that wasn’t affected, and that includes small businesses. There are a lot of ways though that you can ensure your business isn’t going anywhere. Yes, COVID-9 is unpredictable, but...
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው...
ዐሥራት በኵራት ከታሪክ ማህደር!
…. አለማውጣት በለሲቱን እንደመቅጠፍ፤ አባቶቻችን “ዕፀ በለስ በልቷል ብሎ አዳምን መውቀስ አይቻልም” ይላሉ፡፡ ለምን ቢሉ፣ አዳም በለስን መብላቱ ተገዶ አይደለም፤ ትእዛዝ ነው ያላከበረው፡፡ ትእዛዙ ምንድር ነው ቢሉ፣ “በለስን አትብላ! ከበላህ ትሞታለህ፣ ካልበላህ ግን ሺህ ዓመት እየታደስህ ለዘለዓለም ትኖራለህ….!” የሚል ነው፡፡ ዐሥራት በኵራትን አለማውጣት ደግሞ ዕፀ በለስ እንደመብላት ይቆጠራል፤ እንዴት ቢሉ፣ ከፈጣሪ የተሰጠ ትእዛዝ ነውና፡፡ ዐሥራት...
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
የባንካችን 2ኛ ዙር “መቆጠብ ያሸልማል” እና 3ኛ ዙር “እንሸልምዎ” የሽልማት አወጣጥ መርሐ ግብር መስከረም 13፣ 2014 ዓ.ም. የባንካችን የበላይ አመራር አባላት፣ ተጋባዥ እንግዶች እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሐላፊዎች በተገኙበት መውጣቱ ይታወቃል፡፡ በዕለቱም የእጣው አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በቀጣይ እንደምናሳውቅ ቃል በገባነው መሠረት የአሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በባንካችን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻነል ያስቀመጥን ሲሆን፣ ከታች የሚገኘውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም...