ሰኞ ሰኔ 14፣ 2013 ዓ.ም የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ቅርንጫፎቻችን ዝግ በመሆናቸው ምክንያት፣ እሁድ ሰኔ 13 ቀን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች የሚገኙት ሁሉም ቅርንጫፎቻችን ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን ስናሳውቅ በታላቅ አክብሮት ነው።
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
ባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አሰራርን የሚያቀላጥፍ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትግበራ ጀመረ!
እንደሚታወቀው አቢሲንያ ባንክ እ.ኤ.አ ከ2017 ጀምሮ ዘመናዊ ኮር ሲስተምን (R17 Temenos T-24 Islamic Module) በመጠቀም ለደንበኞቹ የተለያዩ ከወለድ ነፃ አገልግሎቶችን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ እጅግ በጣም ዘመናዊ የሆነ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ውድ ደንበኞቹ ማራኪ የሆኑ ፕሮዳክቶችንና አገልግሎቶችን ለመስጠት የትግበራ ስራ ጀምሯል፡፡ በመሆኑም ዓለም አቀፍ የኢዝላሚክ ባንኮችና ተቋማት ሶሉሽንስ እና አገልግሎቶች አቅራቢ ከሆነው ፓዝ ሶሉሽንስ (Path Solutions)...
Bank of Abyssinia Introduces the only Online US-Visa payment (MRV) service in Ethiopia
It is well known that Bank of Abyssinia has been providing US-Visa payment services through its branches and BoA mobile banking app. Here at Abyssinia, we are working to save your time. Now we have availed additional payment options to make US EMBASSY Non-Immigrant Visa Fee from our website. Any VISA or MasterCard holder can...
የአቢሲንያ የቨርቿል ባንኪንግ ማዕከሎች በመጠቀም ጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳብ ገቢ ማድረግ
ባንካችን አቢሲንያ ከኢትዮ-ቴሌኮም ቴሌብር የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ጋር ግንኙ ሆኖ መሥራት መጀመሩን ተከትሎ፣የባንካችን ደንበኛ ቢሆኑም ባይሆኑም ማንኛውም ተጠቃሚ በጊዜ ሳይገደብ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት በቴሌ መድሃኒዓለም፣ኦሎምፒያ ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ፣ቦሌ አየር መንገድ ውስጥ ወይምሴንቸሪ ሞል በሚገኙ የአቢሲንያ የቨርቿል ባንኪንግ ማዕከሎች #Virtual_Banking_Center በመጠቀም ጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳብ ገቢ ማድረግ ይችላል፡፡
WebSprix taps into Bank of Abyssinia to facilitate their payment methods
The partnership allows the customers of WebSprix who uses internet services to easily settle their: Internet monthly payment Internet prepaid payment Internet device payment Relocation and reconnection fee Upgrade fee Using BoA mobile banking services or at any BoA branches, within minutes! ABOUT WEBSPRIX WebSprix is committed to help Ethiopia build a stronger Information infrastructure...
ባንካችን አቢሲንያ በአዲሱ የኢትዮ-ቴሌኮም ቴሌብር የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት በአጋርነት መሥራት ጀመረ
ኢትዮ-ቴሌኮም እና አቢሲንያ ባንክ ባደረጉት ስምምነት አዲሱ የኢትዮ-ቴኮም ቴሌ ብር አገልግሎት በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች የባንካችን ደንበኞች ለሆኑ እና ላልሆኑ ሁሉ ወደ ቴሌ ብር አካውንት ገንዘብ ገቢ የማድረግ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ አገልግሎቱም፡- 1- የባንካችን ደንበኞች ቢሆኑም ባይሆኑም ማንኛውም ግለሠብ በባንካችን ቅርንጫፍ መስኮቶች በመጠቀም ቀደም ብሎ ወደ ከፈተው የቴሌብር አካውንት በጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳባቸው...
ባንካችን አቢሲንያ የብር ሁለት መቶ ሺህ ዋጋ ያላቸውን የምግብ ሸቀጦች ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለገሰ
ባንካችን ባሳለፍነው አንድ ዓመት ውስጥ ከመንግሥትና ከተለያዩ ግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ለተጠየቁ የድጋፍ ጥያቄዎች ከብር 62 ሚሊዮን በላይ ወጪ በማድረግ ማኅበራዊ ግዴታውን በሚገባ ተወጥቷል፡፡ በ1992 ዓ.ም. ኮተቤ አካባቢ በአጸደ ሕፃናት ትምህርት ቤት ጥቂት ሕፃናትን በማስተማር የበጎ አድራጎት ሥራን አንድ ብሎ ለጀመረው ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማኅበር ላለፉት 21 ዓመታት እናቶችን እና ሕጻናትን ማዕከል ባደረገ መልኩ ማኅበሩ የሠራውን ተጨባጭ...
የዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር/Diaspora Mortgage Loan አሠጣጥ ሂደትና መስፈርቶቹ
ቤት መግዛት ወይም የቤት ባለቤት መሆን እጅግ አስደሳች ነገር ነው። ነገር ግን የቤት/የንብረት ግዢን በብድር የመፈጸም ሂደትን እንዲሁም ከብድር ጋር በተያያዘ ከመስፈርቶቹ ጀርባ ያለውን ዓላማ በሚገባ ወይም በበቂ ሁኔታ ላልተረዳ ሰው ግን አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እንዲያውም ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እንዲሁም ተያያዥ የወረቀት ሥራዎች ሲሰሙት ገና በማሰብ ብቻ የተወሳሰበ ሆኖ ይታያቸዋል። ሆኖም ሒደቱን በሚገባ...
Saving – a dream behind economic freedom.
If a deeper research is undertaken, surely, the desire for economic freedom drives the human race more than anything else. This saying is not research backed but rather assumed. Nevertheless, it is also not far from the truth. Economic freedom is one of the top agenda of individuals at all levels. The driver of many...