አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ታላቅ የምሥራች፣ ከአቢሲንያ ባንክ!
በባንክ ቴክኖሎጂ ፈር ቀዳጅ የሆነው አቢሲንያ ባንክ ዛሬም በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን ፈጣን የቪዛ ካርድ ህትመት አገልግሎት እንዲሁም የዲጂታል ቪዛ ካርድ አገልግሎትን እነሆ ብሏል። ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በዚህ ሰዓት እነዚህ አዳዲስ አገልግሎቶች የዕለቱ የክብር እንግዳ የሆኑት የኢኖቬሽን የሚኒስቴር ዴኤታ ዶር. ይሽሩ አለማየሁ በተገኙበት በብሔራዊ ሙዚየም በሚገኘው የባንካችን ቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከል የምርቃት ሥነ...
ባንካችን አቢሲንያ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማዕከሉ በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ፍፃሜውን አገኘ፡፡
ባንካችን አቢሲንያ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማዕከሉ በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ችግር ፈቺ የሆኑ በርካታ የውድድር ሐሳቦችን በከፍተኛ ፉክክር ሲያሳትፍ ቆይቶ፤ አሸናፊዎችን በመሸለምና ዕውቅና በመስጠት ፍፃሜውን አገኘ፡፡ በዚህ ውድድር ከቀረቡት የውድድር ሐሳቦች መካከል የተቀመጠውን መለያ መስፈርት ያሟሉ 142 ተወዳዳሪዎች ሐሳቦቻቸው በውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተመርጠው የነበረ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል 126ቱ ተወዳዳሪዎች...
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።