Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

The First Bank in Ethiopia to acquire PCI DSS v4.0 – Level 1
Post

The First Bank in Ethiopia to acquire PCI DSS v4.0 – Level 1

In its effort to elevate security and enhance customer safety, Bank of Abyssinia proudly announces its compliance with PCI DSS – Level 1 for the second consecutive year, in v4.0 this time. We are also a valued Visa Global Registry service provider. Acquiring PCI DSS in v4.0 makes Bank of Abyssinia the first in Ethiopia...

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

ባንካችን አቢሲንያ የእችላለሁ መርሐ ግብር አሸናፊ የሆኑ እንስቶችን ሸለመ
Post

ባንካችን አቢሲንያ የእችላለሁ መርሐ ግብር አሸናፊ የሆኑ እንስቶችን ሸለመ

ባንካችን አቢሲንያ ማርች 8 አስመልክቶ ለ3ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የእችላለሁ መርሐ ግብር በድምፅና በቲክ ቶክ አጭር ቪዲዮ ከ1-3 ደረጃን ላገኙ እንስቶች እንዲሁም በሥራ ፈጠራ ተወዳድረው አሸናፊ ለሆኑ እንስቶች ለሥራ ማስፋፊያ የሚሆን በአነስተኛ ወለድ ያለዋስትና ብድር ያመቻቸበት ፕሮግራም በዛሬው እለት ተጠናቀቀ፡፡ የባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነት አንድ አካል በሆነው በዚህ ዝግጅት አደይ እና ዘሀራ (ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ...

እንቅስቃሴ ያቆሙ ወኪሎች የማስጠንቀቂያ ማስታወቂያ
Post

እንቅስቃሴ ያቆሙ ወኪሎች የማስጠንቀቂያ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ ከጥር 2020 (G.c) ጀምሮ በመላ አገሪቱ የኤጀንሲ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይታወቃል: በ ONPS/06/2023 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ እና የክፍያ ፈቃድ መሠረት ወኪል ኤጀንሲ ውል የሚቋርጥበት ምክንያቶች መካከል  ወኪሉ የንግድ እንቅስቃሴን ሲያቆም እንዲሁም ለባንኩ (ለብራንቹ) የጽሁፍ ፈቃድ ውጭ ቦታውን ማዛወር ወይም መዝጋት እንደሆነ ይታወቃል፡፡በመሆኑም በተጠቀሱት መሰረታዊ ምክንያቶች  ባንኩ በጠቅላላ ካሉት ወኪሎች መካከል14,297 እንቅስቃሴ...

Call Now Button