Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ኀዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የሚካሄድ በመሆኑ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባዔው ላይ እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ 1.   የ27ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች 1.1.      ...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም በሚያደርጉት መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በመስፈርቱ መሠረት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነው ለምርጫ የቀረቡ ባለአክሲዮኖች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸውን በአክብሮት እንገልጣለን፡፡ ተጠባባቂዎች ማሳሰቢያ መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በተራ ቁጥር 7 እና 14 ላይ የተመለከቱት ዕጩ ተወዳዳሪዎች ቀርተው ከዚህ በላይ ባለው ዝርዝር ተራ...

አቢሲንያ ባንክና ወገን ቴክኖሎጂ ሶሎሽንስ “Wegensend” የተሰኘ ገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረጉ!
Post

አቢሲንያ ባንክና ወገን ቴክኖሎጂ ሶሎሽንስ “Wegensend” የተሰኘ ገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረጉ!

አቢሲንያ ባንክ ከወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ Wegen Technology Solutions ጋር በመተባበር ወደ አገር ወስጥ ገንዘብ ማስተላለፍን ለማቀላጠፍ የተዘጋጀውን “Wegensend” የተባለውን ድረ-ገፅ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ይህ ፈጠራ የተሞላበት ድረ-ገፅ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ቤተሰቦቻቸውን እና ወዳጆቻቸውን ለመደገፍ ገንዘብ የሚልኩበትን መንገድ ያለምንም ክፍያ፣ አስተማማኝ እና ምቹ በሆነ መልኩ በማዘጋጀት የቀረበ ነው። በቅርቡም ድረ-ገጹ በመተግበሪያ(APP) በአንድሮይድና አይኦኤስ ይቀርባል ፣ ይህም...

5 በበጀት ለመንቀሳቀስ የሚረዱ ወሳኝ እርምጃዎች
Post

5 በበጀት ለመንቀሳቀስ የሚረዱ ወሳኝ እርምጃዎች

በጀት መበጀት ወጪዎቻችንን ለመከታተል እና ገንዘባችንን በብልሃት ለማስተዳደር ከሚረዱ ወሳኝ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው። በጀትን መጠቀም በርካታ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን፣ በዋናነት ግን ገቢና ወጪን በመከታተል የወደፊት ወጪን ለማቀድ፣ የወጪ ልማዶችን በማወቅ እንደ አስፈላጊነቱ ማስተካከያ ለማድረግ ፣ እንደ ምግብ፣ ልብስ፣ ትራንስፖርትና መዝናኛ የመሳሰሉ የወጪ ምድቦች ላይ የበጀት ገደብ በማበጀት የገንዘብ ወጪን ለመቆጣጠር እንዲሁም ላልተጠበቁ ወጪዎች በተሻለ...

አቢሲንያ ባንክ እና ሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ በትረስት አካውንት፣ በሞባይል ባንኪንና በወኪል አጋርነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
Post

አቢሲንያ ባንክ እና ሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ በትረስት አካውንት፣ በሞባይል ባንኪንና በወኪል አጋርነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

አቢሲንያ ባንክ ከሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ ጋር በኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የዲጂታል ፋይናንስ አቅርቦቶችን ማቅረብ የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራረመ፡፡በተደረገው ስምምነት መሠረት በሁለቱ አካላት ሊሰራ የታቀደው ሰፊ ስራ አቢሲንያ ባንክን የሳፋሪኮም ኤም ፔሳ ሱፐር ኤጀንት() እንዲሆን በማድረግ የተጀመረ ሲሆን ይኸውም አቢሲንያ ባንክ በሳፋ ኮም ኤም ፔሳ ሥር የተመዘገቡትን በርካታ ወኪሎችን የገንዘብ ዝውውር ሂደት እንዲያሳልጥ በተጨማሪም የአቢሲንያ ባንክ...

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡
Post

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

ባሳለፍነው አመት የመጀመሪያውን ዙር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዶ የነበረው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር በጠቅላላው መስፈርት ያሟሉ 86 ተወዳዳሪዎች ተሳትፈውበት በዳኞች መስፈርት ተመዝነው በየዙሩ የሚሰናበቱትን ተወዳዳሪዎች ጨምሮ ወደመጨረሻው ዙር የደረሱት አምስት ተወዳዳሪዎች እንደየደረጃቸው ከ ሁለት መቶ ሺ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ሸልሞ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው ፡፡ይህ በአቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በኩል የተሰናዳው...

በ “መቆጠብ ያሸልማል” ና “የእንሸልምዎ” የዕጣ አወጣጥ ስነስርአት ተካሄደ!
Post

በ “መቆጠብ ያሸልማል” ና “የእንሸልምዎ” የዕጣ አወጣጥ ስነስርአት ተካሄደ!

ባንካችን አቢሲንያ የአገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ ለ4ተኛ ጊዜ መቆጠብ ያሸልማል በሚል መርሃ ግብር እንዲሁም ለ5ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የእንሸልምዎ ፤ሽልማት የሚያስገኝ መርሐ-ግብርን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት አከናወነ፡፡በዕጣ አወጣጥ ስነ ስርአቱ ላይ የባንካችን የሥራ አመራር አባላት፣ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሠራተኞችና ታዛቢዎች፣ የሚዲያ አካላትና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የብሔራዊ...

የሁለተኛው ዙር አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የተወዳዳሪዎቸ ጥሪ ማስታወቂያ
Post

የሁለተኛው ዙር አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የተወዳዳሪዎቸ ጥሪ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ልዩ የስራ ፈጠራ ሀሳብ እና ክህሎት ላላቸው ሁሉ የተዘጋጀ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እስከ ብር 1,000,000 /አንድ ሚሊዮን ብር/ የሚያሸልም አሚን አዋርድ የተሰኘ የስራ ፈጠራ ውድድር ይዞ ቀርቧል፡፡ ውድድሩ የሚካሄደው በአዲስ አበባ እንዲሁም በደሴ እና በድሬዳዋ ከተሞች (የመጀመሪያ ዙር ውድድር ብቻ) ሲሆን በመላው አገሪቱ ፍላጐቱ ያላቸው...

The Central Bank of Kenya (CBK) made an exclusive visit to the Bank of Abyssinia for experience sharing and peer learning activities
Post

The Central Bank of Kenya (CBK) made an exclusive visit to the Bank of Abyssinia for experience sharing and peer learning activities

The CBK team, comprising 9 senior Managers representing payment department and Temenos 24 upgrade Project team, stayed for a week at Bank of Abyssinia head office for experience sharing and peer learning activities to gain insights and gather knowledge from the bank that have successfully undertaken similar upgrade journeys and use newly released version (R22)...

Call Now Button