Bank of Abyssinia announced the first virtual banking in Ethiopia. The new virtual banking offers banking services through electronic machines called ITM (interactive teller machine). Virtual banking is performed online with 24/7 instant support from our contact center team. The new virtual banking services features are: Availblity24/7: available without any exception User Friendly; the system...
Author: root (root Access)
ገንዘብ መቆጠብ ለምን አስፈለገ?
አለማየሁ ስሜነህ ስለ ገንዘብ አያያዝና ማስተንተን ለማወቅ በርካታ ዓመታትን በትምህርት ብናሳልፍም አሁን ድረስ ብዙዎቻችን ገንዘብ ነክ ጉዳዮቻችንን በሚገባ ማስተዳደር ላይ የጎላ ክፍተቶች ይታዩብናል፡፡ ገንዘብ ማስተዳደር ሲታሰብ ትኩረት ሊሠጣቸው የሚገቡ በርካታ ቁምነገሮች አሉ፡፡ በዋናነት ግን ቁጠባ ሊጠቀስ የሚችል ነው፡፡ የቁጠባን ጥቅም ፈጽሞ በመረዳት እንዴት መቆጠብ፣ እንዲሁም ምን ላይ በሚገባ ሊውል ወይም ኢንቨስት ሊደረግ እንደሚችል ጠንቅቆ ያለማወቅ...
ባንካችን ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ፤ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁትን አመልካቾች ስም ዝርዝር
ባንካችን ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ፤ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁትን አመልካቾች ስም ከዚህ ልጥፍ ጋር አያይዘናል፡፡ በመሆኑም፤ ስማቸሁ ለተለጠፈው ተወዳዳሪዎች፤ እሁድ ጥቅምት 29 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ለፈተና በተመደባችሁበት ት/ቤት፡- 📌ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ፤ 📌የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (Face Mask) በመልበስ እንዲሁም 📌የእጅ ሳኒታይዘር በመጠቀም፤ ለፈተናው በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ለፈተና የተመረጣችሁ...
የአቢሲንያ ባንክ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት እና የቦርድ አባል አቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር የነበረ ቆይታ!
በአለማየሁ ስሜነህ እና ሰብለ ከበደ አቶ ተካልኝ ገዳሙ ከባንካችን መሥራቾች አንዱ ሲሆኑ፣ የባንካችን የመጀመሪያ ፕሬዚደንትና እንዲሁም የቦርድ አባል የነበሩ ሰው ናቸው፡፡ ከ11 ዓመት የውጭ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ከሚኖሩበት አሜሪካን ሀገር ለአጭር ጊዜ እረፍት በመጡበት ጊዜ (ከጥቂት ወራቶች በፊት)፣ ስለ ባንካችን ጠቃሚ ታሪካዊ መረጃ ሊሠጡን መልካም ፈቃዳቸውን አግኝተን ከአረፉበት ሒልተን አዲስ አበባ ሆቴል ተገኝተን...
አቢሲንያ ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያ የሆነውን ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል Virtual Banking Center አስመረቀ!
አቢሲንያ ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያ የሆነውን ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል Virtual Banking Center አስመረቀ! ባንካችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋውቀው ይኽ ማዕከል ፣ የባንክ አሠራርን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር እንዲሁም ለተጠቃሚዎችም አዲስ የባንክ ተሞክሮን (Customer Experience) የሚያስተዋውቅ ነው፡፡ ማዕከሉ ለሀገራችን አዲስ በሆነና Interactive Teller Machine (ITM) በተባለ ቴክኖሎጂ፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች...
Bank of Abyssinia has launched a new Mobile App called BoA 2FA
Bank of Abyssinia is pleased to announce the launch of a new app in partnership with KOBIL Systems GmbH to verify user’s digital identity. The new App called BOA 2FA (Two Factor Authentication) is used for authentication, transaction authorization, and a digital signature that allows customers to safely log in to their account and perform...
Bank of Abyssinia and Visa Launch E-Commerce Acquiring Business using CyberSource Payment Gateway Technology!
BoA becomes the First Bank in Ethiopia to implement Visa CyberSource payment gateway to drive e-commerce acquiring business. In an event held in Addis Ababa on August 04, 2020, Bank of Abyssinia (BoA) and Visa have announced a strategic partnership to drive e-commerce acquiring through visa CyberSource payment gateway making BoA the first bank in...