(DIGITAL PAYMENT OPTIONS for CASHLESSS SOCIETY) ሁሉም የገንዘብ ልውውጦች በባህላዊ መንገድ በሚከናወኑበት ሁኔታ፤ ከጥሬ ገንዘብ ነጻ የሆነ ማኅበረሰብ ማግኘት ያስቸግራል፤...
Blog
Blog
የሞባይል ባንኪንግ ደኅንነት ምክሮች
ትላንት የባንክ አገልግሎት ጊዜ የሚወስድ ነበር። ዛሬ፣ ብዙ አማራጮች አሉን፤ አንደኛው የሞባይል ባንኪንግ ነው፡፡ ታዲያ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎች ደኅንነታቸው የተጠበቀ...
7 መሠረታዊ የብድር መሥፈርቶች እና የባንኮች የብድር አሠጣጥ ሂደት
የባንኮች የብድር መመሪያና ፖለሲ ከባንክ ባንክ የተለያየ እንደመሆኑ መጠን፣ የብድር አሰጣጥ ሂደቱም በተወሰነ መልኩ ከተቋም ተቋም የተለያየ ነው፡፡ ነገር ግን...
ከስዊፍት (SWIFT) ጋር ይተዋወቁ
የሁለተኛው የዓለም ጦርነት መጠናቀቅን ተከትሎ የቴክኖሎጂ አብዮት በምድራችን ተቀጣጥሏል ማለት ይቻላል፡፡ በጦርነቱ የተሳተፉ አካላት የደረሰባቸውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ሥነ ልቡና ቀውስ...
ሞባይል ባንኪንግ: የዘመኑ ገጸ-በረከት
ዘመን የሚወልዳቸው አዳዲስ ግኝቶች፣ የሰውን ልጅ ውስብስብ ሕይወት በማቅለል ረገድ የሚያበረክቱት አስተዋጽዖ ቀላል የሚባል አይደለም። ከባዱን ሸክም ማቅለል፤ ሩቅን መንገድ...
ዕድር ለተሻለ ለውጥ!
በአካባቢያችንን የሚገኘው ዕድር ቤት አዳራሽ አናት ላይ የተሰቀለው ድምፅ ማጉያ ከመኖሩ በፊት፣ ጋሽ ፉናና የሚባሉ ጥሩንባ ነፊ ነበሩ፡፡ ጋሽ ፉናና...
ሰውን “ሰው” ለማድረግ
ሰውን “ሰው” ያደረገው ምንድን ነው? ክብሩ ነው፣ ዕውቀቱ ነው፣ ሀብቱ ነው፣ ሕልሙ ነው?……. ጥያቄ አይደለም ….…. ግን ጥያቄ ቢሆንስ ………...
ተለዋዋጭ በሆነው የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ሴቶች ጠንክረው እንዲወጡ!
በየዘመናቱ እየተነሡ በታሪክ መዝገብ ላይ ደምቀው የተጻፉ እንስት ጀግኖች ብዙ አሉን፡፡ አገርን በመገንባት ሒደት ከመሳተፍ እስከ ድንቅ አሻራ እና ቅርሶችን...
በበዓላት የሚያጋጥሙ ከፍተኛ የገንዘብ ወጪዎችን እንዴት በቀላሉ መቀነስ ይቻላል?
በኅብረ ብሔራዊ ማንነት የደመቀች ኢትዮጵያ፣ የበርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ እሴቶችዋ ደግሞ ሀገራዊ ማንነት ከመፍጠር ባሻገር በዓለም ላይ...
የገና በዓል የመጠያየቅ እና ስጦታ የማበርከት ትውፊት
በሰው ልጆች ላይ የደረሰው የዘመናት ፍዳ፣ ከተስፋ በስተቀር ነገን አሻግረው የሚያዩበት ቀዳዳ ትንሽ ነው፡፡ የብሥራቱን ዜና ለመስማት፣ ወደ አዲስ ዘመን...
7 ለዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር ብቁ የሚያደርጉ መሠረታዊ ሂደቶችና መስፈርቶች
ቤት መግዛት ወይም የቤት ባለቤት መሆን እጅግ አስደሳች ነገር ነው። ነገር ግን የቤት/የንብረት ግዢን በብድር የመፈጸም ሂደትን እንዲሁም ከብድር ጋር...
ከዳያስፖራ ወገኖቻችን ምን ይጠበቃል?!
የሰው ልጆች በምድር ላይ እስከኖሩ ድረስ የተጠናቀቀ ወይም ያለቀ አገር የላቸውም፡፡ አገር ሁል ጊዜ ሥራ የምትፈልግ በመሆኗ በትውልድ ቅብብሎሽ የምትደወር...