Newsለውድ ደንበኞቻችን!June 19, 2021June 22, 2021Bank of Abyssiniaሰኞ ሰኔ 14፣ 2013 ዓ.ም የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ቅርንጫፎቻችን ዝግ በመሆናቸው ምክንያት፣ እሁድ ሰኔ 13 ቀን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች የሚገኙት ሁሉም ቅርንጫፎቻችን ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን ስናሳውቅ በታላቅ አክብሮት ነው። Join our telegram channel
Leave a Reply