በኅብረ ብሔራዊ ማንነት የደመቀች ኢትዮጵያ፣ የበርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ እሴቶችዋ ደግሞ ሀገራዊ ማንነት ከመፍጠር ባሻገር በዓለም ላይ ተለይታ እንድትታወቅ አድርገዋታል፡፡ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ዕሴቶች ካዋለዳቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው በዓላት ናቸው፡፡ በዓላት ብሔራዊ ሆነው በዕረፍት ቀናት የሚከበሩ በመሆናቸው ሕዝቦች አምረውና ደምቀው የሚታዩባቸው፤ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጊጠውና ተውበው የሚያሳልፉበት ነው፡፡ አሮጌው በዐዲስ የሚቀየርበት፤ የሚበላ፣...
Category: Blog
የገና በዓል የመጠያየቅ እና ስጦታ የማበርከት ትውፊት
በሰው ልጆች ላይ የደረሰው የዘመናት ፍዳ፣ ከተስፋ በስተቀር ነገን አሻግረው የሚያዩበት ቀዳዳ ትንሽ ነው፡፡ የብሥራቱን ዜና ለመስማት፣ ወደ አዲስ ዘመን ለመሸጋገር ብዙ ሥቃይ እና ብዙ ፈተናዎችን ማለፍ ግድ ብሏል፡፡ በዚህ የፍዳ ወቅት በየጊዜው የተነሡ ነቢያት፣ ሰዎችን በተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንዳይወድቁ ቢያበረቱም፤ ጊዜው የመርገም በመሆኑ አንዳቸውም ለጽድቅ አልበቁም፡፡በኀዘን ውስጥ ደስታን ማሰብ፤ በመውደቅ ውስጥ መነሣትን፤ በጨለማ ዓለም...
7 ለዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር ብቁ የሚያደርጉ መሠረታዊ ሂደቶችና መስፈርቶች
ቤት መግዛት ወይም የቤት ባለቤት መሆን እጅግ አስደሳች ነገር ነው። ነገር ግን የቤት/የንብረት ግዢን በብድር የመፈጸም ሂደትን እንዲሁም ከብድር ጋር በተያያዘ ከመስፈርቶቹ ጀርባ ያለውን ዓላማ በሚገባ ወይም በበቂ ሁኔታ ላልተረዳ ሰው ግን ትንሽ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እንዲያውም ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እንዲሁም ተያያዥ የወረቀት ሥራዎች ሲሰሙት ገና በማሰብ ብቻ የተወሳሰበ ሆኖ ይታያቸዋል። ሆኖም ሒደቱን...
ከዳያስፖራ ወገኖቻችን ምን ይጠበቃል?!
የሰው ልጆች በምድር ላይ እስከኖሩ ድረስ የተጠናቀቀ ወይም ያለቀ አገር የላቸውም፡፡ አገር ሁል ጊዜ ሥራ የምትፈልግ በመሆኗ በትውልድ ቅብብሎሽ የምትደወር ጥጥ ናት፡፡ ምንም እንኳን በየዘመናቱ ልቃቂት ቢበዛባትም ጥጡን እየፈተለች ትጥላቸዋለች፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ ለዘመናት በልጆችዋ እጆች የተሠራች ያማረች ፈትል ናት፡፡ አገር ከልጆችዋ የምትጠብቃቸው እና የምትፈልጋቸው መሥዋዕቶች በየዘመናቱ ይኖራሉ፡፡ ኢትዮጵያ ዳር ድንበሯ ተጠብቆና ሉዓላዊነቷ ተከብሮ የኖረች በትላንቱ...
፯ የገንዘብ ፍሰትን ለማሻሻል የሚረዱ ስልቶች
ብዙ ጊዜ ውስብስብ የሆኑ ጉዳዮች ንግድ ላይ ያጋጥማሉ። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከቁጥጥር በላይ በሆኑ፣ በውጫዊ ኹነቶች ምክንያት በንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖዎች ይፈጠራሉ። ግን ልክ እንዲዚህ ዐይነት ችግር ቢገጥምዎትስ? በቤትዎ ሽንቁር ጠብ እያለ የሚገባው ፍሳሽ፣ ከእግርዎ በታች ቀስ በቀስ እየሞላ ውኃው ጭንቅላትዎ ላይ ቢደርስስ? በተለይ ዋና የማይችሉ ከኾነ! ነገሩ አለቀ። ለበርካታ ዓመታት የደከሙበት ንግድ መፍትሔ...
የግል ገቢና ወጪያችንን እንዴት እናመጣጥን?
ብዙዎቻችን በስም ለምናውቀውና በተደጋጋሚ ለምንሰማው ቃል እንግዳ አይደለንም፤ የምናውቀው ስለሚመስለን ደግሞ ለጉዳዩ ያለን ትኩረት ይቀንሳል፡፡ ግን ጉዳዩ ከምንም በላይ የሚያስፈልገንና የሚገባን ሆኖ ስናገኘውስ… ቅርባችን የኾነው ሩቅ ይኾንብናል፡፡ ዛሬ ላይ ቅርባችን የኾነውንና የበለጠ በቅርበት ልናጤነው ስለሚገባን ጉዳይ ልናወጋችሁ ወደድን፡፡ እንደምንተነፍሰው አየር በማይቀር የሕይወት ሕግ ውስጥ ኹላችንም በጉዳዩ ላይ አለንበት፡፡ ለተቀመጠው ለሚሮጠው፤ ለምንደኛውም (ለደሞዝተኛው) ለባለሀብቱም ከዚኽ ሕግ...
ክቡር አርቲስት ለማ ጉያ
ኢትዮጵያ ባሕረ ጥበባት፤ የበርካታ ጠቢባን መፍለቂያ ማዕከል ናት። በየዘመናቱ የሚነሡ፣ ከአብራኳ የወጡ ልጆችዋ፣ ከፍ ካለው ክብሯ እኩል ስማቸውንና ስሟን ከፍ በማድረግ ታሪክ፣ ትውልድና ዘመን የማይሽረው አሻራ አኑረው ያልፋሉ። በጥንታዊቷ ይኹን በዘመናዊቷ የኢትዮጵያ ታሪክ ተከሥተው የራሳቸውን ጡብ ለማኖር ብቅ የሚሉ፣ በዐዳዲስ መንገድ እየመጡ የሚያስደምሙ የአገር ዕንቁዎችን አገራችን አጥታ ዐታውቅም፤ ወደፊትም አታጣም። በሥነ ጽሑፍ፣ በኪነ ሕንፃ፣ በሥነ...
ዲጂታል ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ
የሰው ልጅ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኑሮ ማቅለያ አያሌ ጉዳዮችን እየከሠተ ሲገለገልባቸው ቆይቷል፡፡ በዘመናት ሒደት ውስጥ የሰው ልጅ ከፈጠራቸው ትላልቅ ጉዳዮች መካከል የቴክኖሌጂ ውጤቶች ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ ከቴክኖሌጂ ውጤቶች ጋር ተያይዞ የሚጠቀሰው በይነ መረብ (Internet) ነው፡፡ በይነ መረብ በአሁኑ ሰዓት እንደ አንድ የሰውነት አካል እስኪቆጠር ድረስ ዓለምን አንድ በማድረግ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች የሚከወኑበት ምርጥ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው፡፡ በበይነ መረብ...
How To Thrive and Survive as a Business
We all know that COVID-19 has put us all in a bad place. From individual employees to big businesses, to banks. There wasn’t a single entity that wasn’t affected, and that includes small businesses. There are a lot of ways though that you can ensure your business isn’t going anywhere. Yes, COVID-9 is unpredictable, but...
ዐሥራት በኵራት ከታሪክ ማህደር!
…. አለማውጣት በለሲቱን እንደመቅጠፍ፤ አባቶቻችን “ዕፀ በለስ በልቷል ብሎ አዳምን መውቀስ አይቻልም” ይላሉ፡፡ ለምን ቢሉ፣ አዳም በለስን መብላቱ ተገዶ አይደለም፤ ትእዛዝ ነው ያላከበረው፡፡ ትእዛዙ ምንድር ነው ቢሉ፣ “በለስን አትብላ! ከበላህ ትሞታለህ፣ ካልበላህ ግን ሺህ ዓመት እየታደስህ ለዘለዓለም ትኖራለህ….!” የሚል ነው፡፡ ዐሥራት በኵራትን አለማውጣት ደግሞ ዕፀ በለስ እንደመብላት ይቆጠራል፤ እንዴት ቢሉ፣ ከፈጣሪ የተሰጠ ትእዛዝ ነውና፡፡ ዐሥራት...