ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ‘‘ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’’ በሚል ርዕስ ጥር 30 እና የካቲት 1/ 2017 ዓ.ም በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የተገኙት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን አብረን በመውሰድ ወደ ተግባር መለወጥ ይገባል ብለዋል። ይህ ‹‹ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት!›› በሚል ርዕስ ለሁለት...
Category: News
ባንካችን አቢሲንያ የግማሽ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አመራር አባላት ባለፉት ስድስት ወራት በባንኩ በተሰሩ ዋና ዋና ክንውኖች ላይ ጥር 23 እና 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሐይሌ ግራንድ ሆቴል በጋራ ግምገማ አካሂደዋል፡፡ በግምገማው ወቅት ከእቅድ አንፃር በዋና ዋና መለኪያዎች ረገድ የተሰሩ ስራዎች በዲስትሪክት ፅ/ቤቶች ተነስተው ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ በአፈጻጸማቸው...
ባንካችን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል በድምቀት አስመረቀ
ባንካችን አቢሲንያ በዋናው መስሪያ ቤት በሚገኘውና ከጫካ ቡና ጋር በመተባበር የከፈተውን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል በትላንትናው ዕለት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የጫካ ቡና ባለቤት አቶ ብስራት በላይ እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል፡፡ አቢሲንያ ባንክ ሁሌም ቢሆን ዘመናዊ የሆኑ የባንክ አገልግሎቶችን በማቅረብ...
ለተከበሩ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮን
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በቁጥር ኢካገባ/ምዳ/019/17 በጻፈው ደብዳቤ በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 መሰረት በሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጭዎች የተያዙ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ባለቤትነት መዝገቦች በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በሚዘጋጅ ባለቤትነት በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በሚመዘገብበት የሂሳብ መዝገብ ስርዓት መተካት ያለበት በመሆኑ፤ ይህንን ለመፈጸም እንዲቻል የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ባለቤቶችን (የባለአክሲዮኖችን) መረጃ...
ባንካችን አቢሲንያ 28ኛመደበኛ እና 15ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ!
ሐሙስ፤ ኅዳር 05/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በኢንተርሌክዥሪ ሆቴል በተካሄደው28ኛው መደበኛው እና 15ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መከናወኑን ተከትሎ ባንኩ በአጠቃላይ ሀብት፤ በተቀማጭ ገንዘብ፤ በአጠቃላይ ገቢ እንዲሁም በደምበኞች ቁጥር ዕድገት ማስመዝገቡን አስታውቋል፡፡ በዕለቱ በተከናወነው የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ላይ ባንካችን አቢሲንያ አጠቃላይ ሃብቱ 222.30 ቢሊየን ብር መድረሱ የተገለጸ ሲሆን ይህም ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የብር 32.79...
የ2ተኛው ዙር አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር የመዝጊያ መርሐ ግብር
አቢሲንያ ባንክ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሚሰጥበት አቢሲንያ አሚን በኩል አዘጋጅቶት የነበረው ሁለተኛው ዙር አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር በርካታ ተወዳዳሪዎችን ከተለያዩ የሃገራችን አካባቢዎች ሲያሳትፍ ቆይቶ በስኬት መጠናቀቁ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የበርካታ ታታሪዎችና የሥራ ወዳዶች ከተማ በሆነችው ውቢቷ ሃዋሳ ከተማ ቅዳሜ ጥቅምት 30/2017 በሃይሌ ሪዞርት በተከወነ ልዩ መርሐ ግብር፤ የ2ተኛው ዙር አሚን አዋርድ የሥራ...
የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች
የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመሥረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 መሠረት የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ሐሙስ ኅዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል...
የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች
የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመሥረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 መሠረት የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ሐሙስ ኅዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል...
አቢሲንያ ባንክ የ6ኛውን የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
በሐገር አቀፍ ደረጃ ለ6ተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማትን ባንካችን አቢሲንያ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተቀብሏል፡፡ በትላንትናው እለት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በተካሄደው ፕሮግራም ላይ 550 ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ያገኙ ሲሆን ግብር ከፋዮች በሀገር ውስጥ ገቢ በ12 እና በጉምሩክ በ7 የመምረጫ መስፈርቶች መሰረት ተመዝነው እውቅናው ተሰጥቷቸዋል፡፡ ...
ባንካችን አቢሲንያ እንጦጦ ላይ በስሙ ተከልሎ በቋሚነት በተዘጋጀው ቦታ ላይ 2ሺህ ሀገር በቀል ችግኞችን ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም የባንኩ ሰራተኞች በተገኙበት የተከላ ፕሮግራም አከናወነ፡፡
ባንካችን ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት ሲሳተፍ እንደቆየው ሁሉ የ2016 ዓ/ም የክረምት ወራትን አስመልክቶም አገር በቀል ችግኞች እንዲተከሉ አደርጓል፡፡ የእሴቱ መገለጫ አንዱ የሆነውን ማኅበራዊ ኃላፊነት መወጣት በተለያዩ ኩነቶች ተግባራዊ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዓላማቸውን ደግፎ አባል በመሆን የተለያዩ ድጋፎችን እና ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ እየፈጸመ ከሚገኝባቸው ተቋማት መካከል ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከልና አረንጓዴነትን በማስፋፋት ምንጮችን እንዲጎለብቱ የማድረግ ሥራን...