bankofabyssinia.com

Category:

የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች
Post

የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች

የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመሥረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 መሠረት የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ሐሙስ ኅዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል...

አቢሲንያ ባንክ የ6ኛውን የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
Post

አቢሲንያ ባንክ የ6ኛውን የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

በሐገር አቀፍ ደረጃ ለ6ተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማትን ባንካችን አቢሲንያ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተቀብሏል፡፡ በትላንትናው እለት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በተካሄደው ፕሮግራም ላይ 550 ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ያገኙ ሲሆን ግብር ከፋዮች በሀገር ውስጥ ገቢ በ12 እና በጉምሩክ በ7 የመምረጫ መስፈርቶች መሰረት ተመዝነው እውቅናው ተሰጥቷቸዋል፡፡ ...

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

ባንካችን አቢሲንያ እንጦጦ ላይ በስሙ ተከልሎ በቋሚነት በተዘጋጀው ቦታ ላይ 2ሺህ ሀገር በቀል ችግኞችን ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም የባንኩ ሰራተኞች በተገኙበት የተከላ ፕሮግራም አከናወነ፡፡
Post

ባንካችን አቢሲንያ እንጦጦ ላይ በስሙ ተከልሎ በቋሚነት በተዘጋጀው ቦታ ላይ 2ሺህ ሀገር በቀል ችግኞችን ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም የባንኩ ሰራተኞች በተገኙበት የተከላ ፕሮግራም አከናወነ፡፡

ባንካችን ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት ሲሳተፍ እንደቆየው ሁሉ የ2016 ዓ/ም የክረምት ወራትን አስመልክቶም አገር በቀል ችግኞች እንዲተከሉ አደርጓል፡፡  የእሴቱ መገለጫ አንዱ የሆነውን ማኅበራዊ ኃላፊነት መወጣት በተለያዩ ኩነቶች ተግባራዊ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዓላማቸውን ደግፎ አባል በመሆን የተለያዩ ድጋፎችን እና ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ እየፈጸመ ከሚገኝባቸው ተቋማት መካከል ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከልና አረንጓዴነትን በማስፋፋት ምንጮችን እንዲጎለብቱ የማድረግ ሥራን...

September 9, 2024September 9, 2024 In News
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

ማሳሰቢያ ፡ የጊዜ ፔይ  ሞባይል ዋሌት አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በሙሉ! 
Post

ማሳሰቢያ ፡ የጊዜ ፔይ  ሞባይል ዋሌት አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በሙሉ! 

ባንካችን አቢሲንያ ላለፉት ዓመታት  የጊዜ ፔይ አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ሆኖም አገልግሎቱን ባሉት የተሻሉ የዲጅታል አማራጮች ለመተካት በመወሰኑ ዋሌታችሁ ውስጥ የሚገኘውን ገንዘብ የባንከ ሂሳብ ያላችሁ ደንበኞቻችን ወደባንክ ሂሳባችሁ እንድታዞሩ፣ የባንክ ሂሳብ የሌላችሁ ደንበኞች ወደሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድና አዲስ ሂሳብ በመክፈት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ  እንድታዘዋዉሩ በአክብሮት ለመግለጽ እንወዳለን። ለበለጠ መረጃ 8397 ይደውሉ

A Groundbreaking Alliance: BoA Partners with Ethio Telecom and Visa to Revolutionize Remittance Services in Ethiopia
Post

A Groundbreaking Alliance: BoA Partners with Ethio Telecom and Visa to Revolutionize Remittance Services in Ethiopia

BoA prides itself on creating a partnership with ethio telecom and VISA, as an enabler for two ground-breaking remittance services: Visa direct and Telebirr Remit. Visa direct is a virtual card-supported remittance service that enables telebirr users to receive money from abroad while telebirr Remit is an app powered by BoA’s cybersource to receive money...

Call Now Button