Category: News

Post

ለአዲስ አበባ የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee. Talent Acquisition) የሥራ መደብ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የፈተና ውጤት

ባንኩ ባወጣው ለአዲስ አበባ የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee. Talent Acquisition) የሥራ መደብ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ የፈተና ውጤቱን ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር አውርደው በመለያ ቁጥሮ ( candidate number ) ማየት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ፤ የማለፊያ ውጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ድረስ ባንኩ የሰው ኃይል ቅጥር በሚፈልግበት ግዜ ብቻ በውጤታችሁ...

August 13, 2021August 13, 2021 In News
Post

ባህርዳር ዲስትሪክት ለተለማማጅ ባንከኛ የስራ መደብ ፈተና ለተመረጣችሁ!

ዲስትሪክታችን ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፅሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ተወዳዳሪዎች ብቻ ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ባህር ዳር ጣና ሃይቅ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) በመጠቀም በተገለፀው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ስማችሁ...

Post

ለተለማማጅ ባንከኛ የስራ መደብ ፈተና ለተመረጣችሁ!

ባንኩ ለሁሉም ዲስትሪክቶች ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የስራ መደብ ተመዝግባችሁ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ለፈተና በተመደባችሁበት ት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) በመጠቀም በተገለጸው ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በጫን ዝርዝሩን ያውርዱ። DESSIE BT Hawassa...

Post

ለተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ ደንበኞች

የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘው የባንካችን ደንበኞች ሂሳባችሁ ለ15 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ በመቆየታቸው የዚህ ገንዘብ ባለቤቶች/ህጋዊ ባለመብቶች የሆናችሁ እስከ ጥቅምት 30,2014 ዓ.ም ድረስ ሂሳቦቹ በሚገኙበት ቅርንጫፎች ህጋዊ ማስረጃችሁን በማቅረብ ክፍያዎቹን መጠየቅ ወይም ሂሳቦቹን በማንቀሳቀስ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ ዝርዝሩን ለመመልከት እዝህ ይጫኑ

አቢሲንያ ባንክ በ2020/21 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን የ2.87 ቢልዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ!
Post

አቢሲንያ ባንክ በ2020/21 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን የ2.87 ቢልዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ!

አቢሲንያ ባንከ በተጠናቀቀው የ2020/21 በጀት ዓመት በሁሉም ዋና ዋና መሪ ዕቅድ አፈጻጸም አንጻር፤ በተለይም በተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ፣ የውጪ ምንዛሬ ግኝትና የብድር ስርጭት ከዕቅዱና ከመቼውም ጊዜ በላይ የላቀ አፈጻጸም አስመዝግቧል፡፡ በበጀት ዓመቱ የብር 41.26 ቢልዮን ተጨማሪ የተቀማጭ ገንዘብ በማሰባሰብ በተመሳሳይ በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው በግል ባንኮች ከተሰበሰበው ተጨማሪ የተቀማጭ ገንዘብ /Incremental Deposit/ አንጻር መሪ ያደረገውን ውጤት...

ባንካችን እጅግ በተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ስም ቅርንጫፍ ከፈተ!
Post

ባንካችን እጅግ በተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ስም ቅርንጫፍ ከፈተ!

አዳዲስ ቅርንጫፎችን በአገር ባለውለታዎች ስም እየሰየመ የሚከፍተው ባንካችን አቢሲንያ፤ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቊዎች በመጀመሪያ ረድፍ ላይ በተቀመጡትና ስማቸውን በወርቅ ቀለም ባጻፉት ታላቁ የኪነ ጥበብ ሊቅ፣ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈ ወርቅ ተክሌ ስም ቅርንጫፉን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ አርቲስት አፈ ወርቅ ተክሌ በአንኮበር ከተማ፣ ከአቶ ተክሌ ማሞና ከወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ ጥቅምት 13 ቀን፣ 1925...

ለውድ ደንበኞቻችን!
Post

ለውድ ደንበኞቻችን!

ሰኞ ሰኔ 14፣ 2013 ዓ.ም የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ቅርንጫፎቻችን ዝግ በመሆናቸው ምክንያት፣ እሁድ ሰኔ 13 ቀን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች የሚገኙት ሁሉም ቅርንጫፎቻችን ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን ስናሳውቅ በታላቅ አክብሮት ነው።

ባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አሰራርን የሚያቀላጥፍ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትግበራ ጀመረ!
Post

ባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አሰራርን የሚያቀላጥፍ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትግበራ ጀመረ!

እንደሚታወቀው አቢሲንያ ባንክ እ.ኤ.አ ከ2017 ጀምሮ ዘመናዊ ኮር ሲስተምን (R17 Temenos T-24 Islamic Module) በመጠቀም ለደንበኞቹ የተለያዩ ከወለድ ነፃ አገልግሎቶችን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ እጅግ በጣም ዘመናዊ የሆነ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ውድ ደንበኞቹ ማራኪ የሆኑ ፕሮዳክቶችንና አገልግሎቶችን ለመስጠት የትግበራ ስራ ጀምሯል፡፡ በመሆኑም ዓለም አቀፍ የኢዝላሚክ ባንኮችና ተቋማት ሶሉሽንስ እና አገልግሎቶች አቅራቢ ከሆነው ፓዝ ሶሉሽንስ (Path Solutions)...

የአቢሲንያ የቨርቿል ባንኪንግ ማዕከሎች በመጠቀም ጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳብ ገቢ ማድረግ
Post

የአቢሲንያ የቨርቿል ባንኪንግ ማዕከሎች በመጠቀም ጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳብ ገቢ ማድረግ

ባንካችን አቢሲንያ ከኢትዮ-ቴሌኮም ቴሌብር የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ጋር ግንኙ ሆኖ መሥራት መጀመሩን ተከትሎ፣የባንካችን ደንበኛ ቢሆኑም ባይሆኑም ማንኛውም ተጠቃሚ በጊዜ ሳይገደብ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት በቴሌ መድሃኒዓለም፣ኦሎምፒያ ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ፣ቦሌ አየር መንገድ ውስጥ ወይምሴንቸሪ ሞል በሚገኙ የአቢሲንያ የቨርቿል ባንኪንግ ማዕከሎች #Virtual_Banking_Center በመጠቀም ጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳብ ገቢ ማድረግ ይችላል፡፡

Call Now Button