The CBK team, comprising 9 senior Managers representing payment department and Temenos 24 upgrade Project team, stayed for a week at Bank of Abyssinia head office for experience sharing and peer learning activities to gain insights and gather knowledge from the bank that have successfully undertaken similar upgrade journeys and use newly released version (R22)...
Category: News
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ የሚከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም. 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ባፀደቀው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና ምርጫ ማስፈፀሚያ የአሠራር ደንብ መሠረት ነው፡፡ በዚህ መሠረት በቀጣይ ባንኩን በዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የሚያገለግሉ አባላትን ለማስመረጥ የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ተቋቁሞ...
የ”አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ በሶማሊ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በጅግጅጋ ከተማ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፤
የ”አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ የአምስተኛ ደረጃን በማግኘት የብር 200,000 ተሸላሚ ለሆነው የጅግጅጋ ተወላጅ ተማሪ ሳልማን አሊ የእንኳን ደስ አለህ አቀባበል በጅግጅጋ ሎተስ ሆቴል በትላንትናው እለት የተከበሩ ገራድ ኩልምዬ ገራድ መሐመድ፣የሱማሌ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ሸህ አህመድ መሐመድ አሊ፣የጅግጅጋ ከተማ ከንቲባ ኢንጂነር ዚያድ አቂል፣የሱማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ /ተወካይ/ አቶ አብዱላሂ...
Bank of Abyssinia Honored with Temenos Innovation Hero Award at TFC2023
Bank of Abyssinia has been named the winner of the prestigious Temenos Innovation Hero Award at the TFC2023 reception held on May 9, 2023, in Vienna. Standing out among nominated projects from across the industry, Bank of Abyssinia’s innovative and impactful banking projects impressed both the Temenos jury panel and its customers. After sharing the...
ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ ቅርንጫፎቻች በይፋ አስጀምረ፡፡
ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 8 ማዕከላት ማለትም አራዳ፣ ገነት፣ ጎፋ፣ ራጉኤል፣ ዶ/ር ካትሪን፣ ላምበረት፣ አፍሪካ ጎዳና እና ለቡ ቅርንጫፎቻችን በይፋ አስጀምሯል፡፡ በመሆኑም ይህን ለአገራችን ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ለማስፈፀም የበኩላችንን አስተዋጽኦ እያበረከትን ስለሆነ የከተማችን ነዋሪዎች ከላይ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን እየሄዳችሁ እንድትመዘገቡ ስናሳውቅ በደስታ ነው፡፡
ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! ተሻሽለናል ዘመኑን የዋጀ የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ተግብረናል!
እርስዎን በተሻለ ለማገልገል ዝግጁ ሆነናል! ባለፈው ቅዳሜና እሁድ መጋቢት 18-19 ከኮር ባንክ ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ አገልግሎታችን በጊዜያዊነት በተቆረጠበት ወቅት ላሳዩት ትዕግስት ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የበለጠ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ምቹ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለንን የቅርብ እና ዘመናዊ የኮር ባንኪንግ አሰራርን በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው። ይህ ማሻሻያ የባንክ ፍላጎቶችዎን በተሻለ ሁኔታ እንድናሟላ እና ...
ባንካችን አቢሲንያ አብደላ ነዲም (ANM) ከኢንተርናሽናል ቴንስ ፌዴሬሽን (ITF) ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ከ18 ዓመት በታች የሜዳ ቴንስ ውድድር ስፖንሰር አደረገ።
ከ32 ሀገራት የተውጣጡ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊ ተወዳዳሪዎች በኢቨንት ኦርጋናይዘር አብደላ ነዲም መሀመድ (ANM) ከኢንተርናሽናል ቴንስ ፌዴሬሽን (ITF) ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ቴንስ ፌደሬሽን ግቢ ውስጥ ያዘጋጀው የሜዳ ቴንስ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል። ውድድሩ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ታዳጊዎች አለም አቀፍ የተወዳዳሪነት ደረጃቸውን (World Rank) ለማሳደግ የሚሳተፉበት ሲሆን፣ ይህንን ውድድር ባንካችን አቢሲንያ “Abyssinia Open” በሚል...
ባንካችን አቢሲንያ ከአለታ ወንዶ፣ ፍላቂት፣ ገረገራ እና ጉጉፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶች ጋር ወርሀዊ የውሃ ቢል ክፍያ አሰባሰብ ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ባንካችን አቢሲንያ ከአለታ ወንዶ፣ ፍላቂት፣ ገረገራ እና ጉጉፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶች ጋር ወርሀዊ የውሃ ቢል ክፍያ አሰባሰብ ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ይህም ከባንካችን ጋር በተመሳሳይ የሚሰሩ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶችን ቁጥር ወደ 35 (ሰላሳ አምስት) ከፍ አድርጎታል፡፡እነዚህ የአገልግሎት ስምምነቶች የባንካችንን አገልግሎት አሰጣጥ ከማዘመናቸዉ በተጨማሪ ደንበኞቻችን ምቾታቸዉ ሳይጓደል ባሉበት...
መቆጠብ ያሸልማል!
በ4ኛው ዙር መቆጠብ ያሸልማል መርሐ-ግብር ከብር 200 ጀምሮ ሲቆጥቡ አይሱዙ ISUZU NPR እና ትራክተርን ጨምሮ 160 ሽልማቶች ለባለ ዕድለኞች ተዘጋጅተዋል!የሽልማት መርሐ-ግብሩ ከታህሳስ 25 እስከ መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ይዘልቃል፡፡ከ800 በላይ በሆኑ ቅርንጫፎቻችን ከብር 200 ጀምሮ በመቆጠብ ከተዘጋጁ አጓጊና በርካታ ከሆኑ ሽልማቶች ውስጥ አሸናፊ ለመሆን ራስዎን እጩ ያድርጉ፡፡አብዝተው በመቆጠብ የመሸለም እድልዎን ያስፉ!አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
የኳታሩ ጉዞ እውን ሆነ
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር እየተከናወነ የሚገኘው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ የሽልማት መርሐ-ግብር እንዲሁም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ለባለዕድለኞቹ ትላንት ኅዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ባዘጋጃው ደማቅ መርሀ ግብር ወደ ኳታር የሽኝት ዝግጅት አከናውኗል፡፡ይህ ሽልማት ባለዕድል ደንበኛው ከሚመርጡት አንድ የቤተሰብ አባል ወይም ጓደኛ ጋር የመጀመሪያው...