በ4ኛው ዙር መቆጠብ ያሸልማል መርሐ-ግብር ከብር 200 ጀምሮ ሲቆጥቡ አይሱዙ ISUZU NPR እና ትራክተርን ጨምሮ 160 ሽልማቶች ለባለ ዕድለኞች ተዘጋጅተዋል!የሽልማት መርሐ-ግብሩ ከታህሳስ 25 እስከ መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ይዘልቃል፡፡ከ800 በላይ በሆኑ ቅርንጫፎቻችን ከብር 200 ጀምሮ በመቆጠብ ከተዘጋጁ አጓጊና በርካታ ከሆኑ ሽልማቶች ውስጥ አሸናፊ ለመሆን ራስዎን እጩ ያድርጉ፡፡አብዝተው በመቆጠብ የመሸለም እድልዎን ያስፉ!አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
Category: News
የኳታሩ ጉዞ እውን ሆነ
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር እየተከናወነ የሚገኘው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ የሽልማት መርሐ-ግብር እንዲሁም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ለባለዕድለኞቹ ትላንት ኅዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ባዘጋጃው ደማቅ መርሀ ግብር ወደ ኳታር የሽኝት ዝግጅት አከናውኗል፡፡ይህ ሽልማት ባለዕድል ደንበኛው ከሚመርጡት አንድ የቤተሰብ አባል ወይም ጓደኛ ጋር የመጀመሪያው...
ባንካችን ከአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ጋር የኮር ባንኪንግ ሥራዎችን የሚያስተሳስር የሲስተም ልማት (System Integration) የትግበራ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡
የሲስተም ልማት(System Integration) ትግበራው፣ የማህበሩ አባላት ወርሀዊ ቁጠባቸውንም ሆነ የብድር ክፍያቸውን በባንኩ በሚገኘው የህብረት ሥራ ማህበሩ ሂሳብ ላይ ሲያስገቡ በዚያው ፍጥነት (Real Time) አዋጭ በሚገኘው ሂሳባቸው ላይ ማስተላለፍ እንዲሁም የባንኩንና የህብረት ሥራ ማህበሩን ሂሳብ የማወራረድ ሥራን የሰው ጣልቃ ገብነት በሌለው መንገድ ማከናወን የሚያስችል ሲሆን፣ ይህም ለሌሎች የዲጂታልና ኤሌክትሮኒክ ማበልፀግ ሥራ በር ከፋችና አመቺነትን የፈጠረ መሆኑም...
የፊፋ የዓለም ዋንጫ በኳታር ተገኝቶ የምድብ ጨዋታዎችን ለመመልከት የሚያስችው እጣ አወጣጥ ሥነ ስርዓት ተከናወነ!
ባንካችን አቢሲንያ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር የሚከናወነውን የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ገበያ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ባለቤቶችን እና ተጠቃሚዎችን በካርድ መገበያየትን በማበረታታት የዲጂታል ክፍያ አገልግሎቶችን ለማሳደግ ያለመ የሽልማት መርሐ-ግበር መዘጋጀቱ ይታወቃል። የመጀመሪያው ዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ረቡዕ፣ ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ/ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን፣ የመካከለኛው አዲስ አበባ ዲስትሪክት ቃሊቲ ጉምሩክ...
ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ መደበኛ እና ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ
ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ መደበኛ እና ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (በቀድሞ ስሙ ኢንተርኮንቲኔታል አዲስ ሆቴል) የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ቀን ተገኝታችሁ...
Bank of Abyssinia is taking part as a strategic sponsor of the 3rd National Cyber Security Month
Bank of Abyssinia is taking part as a strategic sponsor of the 3rd National Cyber Security Month to be held at the Ethiopian Skylight hotel from October 11, 2022 to October 12, 2022. The event was warmly inaugurated today in the presence of H.E. Deputy Prime Minister Demeke Mekonnen and other high government officials. Visit...
Bank of Abyssinia Goes Live on Temenos Infinity for Business Banking with Xpert Digital (XD)
Bank of Abyssinia (BOA) – Ethiopia’s leading bank partnered with Xpert Digital for the implementation of Temenos Infinity to deliver a digital business banking solution. Xpert Digital – a certified Temenos partner – redefined BOA’s business banking to provide a feature-rich digital banking experience to all BOA business banking customers. With its mission to offer...
አቢሲንያ ባንክ እና ቪዛ ለፊፋ የዓለም ዋንጫ ኳታር 2022™ “ ወደ አለም ዋንጫ የሚወስዶት ብቸኛ ካርድ ፣ከቪዛ የተበረከተ” በሚል መሪ ቃል የአጋርነት ፕሮግራም ይፋ አደረጉ!
አቢሲንያ ባንክ፣ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ በፍጥነት እያደገ ያለ የግል ባንክ ሲሆን፣ በኳታር 2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ™ ይፋዊ አጋር ከሆንው ከቪዛ ጋር በመተባበር እንደሚሰራ በታላቅ ደስታእያበሰረ ፤ አላማውም በኢትዮጵያ ገበያ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ባለቤቶችን እና ተጠቃሚዎችን በካርድ መገበያየት በማበረታታት የዲጂታል ከፍያ አገልግሎቶችን ማሳደግ ነው።የአቢሲኒያ ባንክና የቪዛ አጋርነት ዋና ሁነት የሚሆነው ሁለት እድለኛ የቪዛ ካርድ ተጠቃሚዎችና እነሱ...
ባንካችን አቢሲንያ 16ኛውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከል በብስራተ ገብርኤል አካባቢ አስመረቀ!
ይህ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በብስራተ ገብርኤል እና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርቹዋል ማዕከላት ወደ 9 ከፍ አድርጎታል፡፡ ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ...
የሥራ ማስታወቂያ ላመለከቱ ተወዳዳሪዎች የመፈተኛ ቦታ ዝርዝር
አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እዚህ ጋር በተያያዘው ሰነድ ላይ በተገለፁት የተለያዩ ዲስትሪክቶች እንዲሁም ለአዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) ባወጣው የሥራ ማስታወቂያ እሁድ ነሐሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና አዳማ ኃ/ማርያም ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው በሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ እንዲሁም የሚሰጥ በመሆኑ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የኮቪድ-19ን ፕሮቶኮል በመከተል...