ወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ኃ.የ.ግ.ማ. ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመተባበር ወገን ፈንድ የሚባል የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አስመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በተዘጋጀው የቨርቹዋል የምረቃ ስነ ሥርዓት ላይ ጥሪ የተደረገለቻው የክብር እንግዶች፣ የግብረ ሰናይ ተቋማት ተወካዮች እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተገኙ ሲሆን፣ ወገን ቴክኖሎጂ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች በማንኛውም...
Category: News
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ
ባንካችን አቢሲኒያ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረበው ጦርንት አገልግሎት አቋርጠው ከነበሩ ቅርንጫፎች ውስጥ ከዚህ በታች ተጠቀሱት ወደ ሙሉ የባንክ አገልግሎት የተመለሱ እና ለህብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ደሴ 6. ቢላል 11. ይፋት 16. ከለላ ዳውዶ 7. ሀረቡ 12. ደብረ ሲና 17. ጃማ ጦሳ 8. ከሚሴ 13. መካነ ሰላም 18. ወሎ ባህል አምባ ሙጋድ 9....
ባንካችን አቢሲንያ አዲስ ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል በለቡ አካባቢ ዛሬ በአዲስ ዲዛየን አስመረቀ!
ይኽ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በለቡና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርቹዋል ማዕከላት ወደ ስድስት ከፍ አድርጎታል፡፡ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24...
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ
ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ሁሉም ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት የደንበኞች ዝርዝር መረጃዎችን መመዝገብ እንደሚኖርባቸው ደንግጓል፡፡በመመሪያው መሠረት የደንበኞች ዝርዝር መረጃ የማጥራት እና መዝግቦ ለመያዝ የተሰጠው የጊዜ ገደብ የሚጠናቀቀው የካቲት 04, 2014 ዓ.ም. በመሆኑ ውድ ደንበኞቻችን በአቅራቢያዎ በሚገኙ ከ670 በላይ በሆኑ ቅርንጫፎቻችን በአካል ማንነትዎን የሚገልፅ መታወቂያ በማቅረብ መረጃዎችን እንድታሟሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ.25ኛ ዓመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔን በዛሬው ዕለት አካኼደ
አቢሲንያ ባንክ 25ኛውን አመታዊ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን ታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አካሂዷል፡፡ ካለፈው ከተሰበሰበው ገንዘብ 86.6 በመቶ በማሳደግ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑን ብር 88.88 ቢሊዮን አደረሰ! በ2020/21 በጀት ዓመት ካለፈው በጀት ዓመት ከተሰበሰበው ገንዘብ ሦስት እጥፍ እድገት በማሳየት እጅግ በላቀ አፈጻጸም የብር 41.25 ቢሊዮን ወይም 86.6 በመቶ እድገት በማስመዝገብ አጠቃላይ የተቀማጭ...
ባንካችን አቢሰንያ ለመጀሪያ ጊዜ የፀረ- ሙስና ቀንን “ በስነምግባር የታነፀ አመራር ከሙስና ለፀዳች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በሀገር ደረጃ የሚከበረውን በዓል በካፒታል ሆቴል አክብሮ ዋለ
ሙስና ለመላው አለም ሀገራት ህዝቦች አለመረጋጋት፣ ሰላም እጦት፣ የልማት ኋላቀርነት፣ ለዲሞክራሲ አለመዳበርና የመልካም አስተዳደር ችግር፣ ለሠብአዊ መብት ጥሰት፣ ለአየር መዛባትና ለስደት ከሚዳርጓቸው የጋራ ምክንያቶች ውስጥ በዋናነት የሚጠቀስ ነው፡፡ በዚህ ችግር በከፍተኛ ሁኔታ ከተጠቁ የአለማችን ህዝቦች ውስጥ አህጉራችን አፍሪካ ግንባር ቀደም ስትሆን ሀገራችን ኢትዮጵያም በዚህ አደገኛ ችግር ሠለባ ከሆኑት የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ትጠቀሳለች፡፡ ይህን አለማቀፋዊ የሀገራት...
የእንሸልምዎ የሽልማት መርሐ ግብር
ባንካችን አቢሲንያ ከታህሣሥ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ለስምንት ወራት የቆየ የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ የተዘጋጀ “የእንሸልምዎ” የሽልማት መርሐ ግብር ለሦስተኛ ጊዜ፤ እንዲሁም የተቀማጭ ገንዘብ የማሰባሰብ “መቆጠብ ያሸልማል” መርሐ ግብርን ለሁለተኛ ጊዜ አከናውኖ በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል ፡፡ከ 95,000 በላይ የዕድል ቁጥሮችን የያዘው የ”እንሸልምዎ” መርሐ ግብር እና ከ 5.6 ሚሊዮን በላይ የእድል...
ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. 25ኛ ዓመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ሐሙስ ታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (በቀድሞ ስሙ ኢንተርኮንቲኔታል አዲስ ሆቴል) የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ቀን ተገኝታችሁ በጉባዔው እንድትሳተፉ የዲሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የ25ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች1.1. የጉባዔውን አጀንዳ...
Bank of Abyssinia integrates with Thunes
BANK OF ABYSSINIA INTEGRATES WITH THUNES, A SINGAPORE-BASED FINTECH COMPANY AND A LEADER IN GLOBAL CROSS-BORDER PAYMENTS FOR MONEY TRANSFERS TO EXPAND GLOBAL REACHWe are glad to announce a partnership with Thunes, a global cross-border digital remittance service network that will enable our customers to receive remittances from more than 110 countries around the world,...
አቢሲንያ ባንክ ለዓይነ ሥውራን ደንበኞች በድምጽ የታገዘ የኤቲ.ኤም. አገልግሎት መስጠት ጀመረ
ባንካችን አቢሲንያ በቀን ለ24 ሰዓታት በሳምንት ለ7 ቀናት (24/7) ዓይነ ስውራን ደንበኞችን ማዕከል ባደረገ መልኩ አገልግሎት የሚሰጥ በድምጽ የታገዘ የኤ.ቲ.ኤም. አገልግሎት ጀመረ፡፡ ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ለባንኪንግ ኢንዱስትሪው ይኸን አዲስ አገልግሎት ተግባራዊ በማድረግ ባንካችን አቢሲንያ ቀዳሚ ነው፡፡ ባንካችን አቢሲንያ የአምስት ዓመት ስልታዊ ዕቅዱን ሲነድፍ ለደንበኞች ምቾቱን የጠበቀና የላቀ የባንክ አገልግሎት (Excellent Banking Services) ለመስጠት በተለየ ሁኔታ...