ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ መደበኛ እና ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (በቀድሞ ስሙ ኢንተርኮንቲኔታል አዲስ ሆቴል) የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ቀን ተገኝታችሁ በጉባዔው እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ! ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን መስፈንጠሪያ በመጠቀም ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
Leave a Reply