አቢሲንያ ባንክ ኮቪድ- 19ን አስመልክቶ በባንኩ ጡረታ ተከፋይ ለሆኑ ደምበኞቹ 8 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አደረገ

አቢሲንያ ባንክ ኮቪድ- 19ን አስመልክቶ በባንኩ ጡረታ ተከፋይ ለሆኑ ደምበኞቹ 8 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አደረገ

አቢሲንያ ባንክ ኮቪድ- 19ን አስመልክቶ በባንኩ ጡረታ ተከፋይ ለሆኑ ደምበኞቹ በ480 ቅርንጫፎቹ አማካኝነት 8 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. ምሥራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ሥር በሚገኘው በቦሌ ኮርፖሬት ቅርንጫፍ በሽታውን ለመከላከል ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎችን እንዲሁም የመከላከያ ቁሶችን ለጡረተኞች እና የግል ማህበራዊ ዋስትና ሃላፊዎች እና ተወካዮች በተገኙበት ልገሳ አድርጓል፡፡

Image

በተጨማሪም የአቢሲንያ ባንክ ሠራተኞች ከወርኃዊ ደመዎዛቸው በማሰባሰብ በብር 1.7 ሚሊዮን የተለያዩ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችንና የምግብ እህሎችን በመግዛት ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በመለየት ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡