በግጥም ስራዎች ላይ የሚደረገው ምርጫ ተጠናቋል፣ አሁን ደግሞ በሙዚቃ ምርጫ ላይ ይሳተፉ! ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን...
News

የ “እችላለሁ” ዘመቻ የውድድር ድምፅ አሰጣጥ
በየአመቱ ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን በማሳተፍ በባንካችን ሲካሄድ የነበረው የ “እችላለሁ” ዘመቻ የውድድር ሥራዎች ማቅረቢያ ቀን...

አቢሲንያ ባንክ ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለሴቶች የሥራ ፈጠራ፣ የሙዚቃና የግጥም ውድድር አዘጋጀ!
አቢሲንያ ባንክ በየአመቱ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ እንዲሁም የሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታት በያዝነው የአውሮፓውያን ወር ከማርች8-31,...

አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን (AFCON 2021 Campaign) ምክንያት በማድረግ ላዘጋጃቸው ሽልማቶች ሁለተኛ ዙር የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ዛሬ በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ አካሄደ!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የካርድ ግብይትን ከፍ ማድረግ ይቻል ዘንድ በሁለት ዙር የሚጠናቀቅ የሽልማት መርሐ ግብር አዘጋጅቶ የመጀመሪያ...

Paga group partners with Bank of Abyssinia to launch online payment gateway services in Ethiopia
Partnership to drive the digital economy and provide increased access to financial services Addis Ababa, Ethiopia– [28] February 2022 –...

ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት 680ኛ የሆነውን ቅርንጫፉን በአፍሪካ ሕብረት ቅፅር ግቢ ውስጥ አስመርቆ ሥራ አስጀመረ!
ባንካችን አቢሲንያ ከቀዳሚዎቹ የግል ባንኮች ተርታ የሚሰለፍ ሲሆን፣ ዛሬ ይፋዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት የተከናወነለት የአፍሪካ ዩኒየን ኮምፓውንድ ቅርንጫፍ የባንካችን 680ኛ ቅርንጫፍ...