ባንካችን አቢሲኒያ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረበው ጦርንት አገልግሎት አቋርጠው ከነበሩ ቅርንጫፎች ውስጥ ከዚህ በታች ተጠቀሱት ወደ ሙሉ የባንክ አገልግሎት...
News

ባንካችን አቢሲንያ አዲስ ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል በለቡ አካባቢ ዛሬ በአዲስ ዲዛየን አስመረቀ!
ይኽ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በለቡና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ...

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ
ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ሁሉም ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት የደንበኞች ዝርዝር መረጃዎችን መመዝገብ እንደሚኖርባቸው ደንግጓል፡፡በመመሪያው መሠረት የደንበኞች ዝርዝር መረጃ የማጥራት...

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ.25ኛ ዓመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔን በዛሬው ዕለት አካኼደ
አቢሲንያ ባንክ 25ኛውን አመታዊ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን ታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አካሂዷል፡፡ ካለፈው ከተሰበሰበው ገንዘብ 86.6...

ባንካችን አቢሰንያ ለመጀሪያ ጊዜ የፀረ- ሙስና ቀንን “ በስነምግባር የታነፀ አመራር ከሙስና ለፀዳች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በሀገር ደረጃ የሚከበረውን በዓል በካፒታል ሆቴል አክብሮ ዋለ
ሙስና ለመላው አለም ሀገራት ህዝቦች አለመረጋጋት፣ ሰላም እጦት፣ የልማት ኋላቀርነት፣ ለዲሞክራሲ አለመዳበርና የመልካም አስተዳደር ችግር፣ ለሠብአዊ መብት ጥሰት፣ ለአየር መዛባትና...
የእንሸልምዎ የሽልማት መርሐ ግብር
ባንካችን አቢሲንያ ከታህሣሥ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ለስምንት ወራት የቆየ የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ የተዘጋጀ...