የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘው የባንካችን ደንበኞች ሂሳባችሁ ለ15 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ በመቆየታቸው የዚህ ገንዘብ ባለቤቶች/ህጋዊ ባለመብቶች...
News
አቢሲንያ ባንክ በ2020/21 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን የ2.87 ቢልዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ!
አቢሲንያ ባንከ በተጠናቀቀው የ2020/21 በጀት ዓመት በሁሉም ዋና ዋና መሪ ዕቅድ አፈጻጸም አንጻር፤ በተለይም በተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ፣ የውጪ ምንዛሬ ግኝትና...
ባንካችን እጅግ በተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ስም ቅርንጫፍ ከፈተ!
አዳዲስ ቅርንጫፎችን በአገር ባለውለታዎች ስም እየሰየመ የሚከፍተው ባንካችን አቢሲንያ፤ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቊዎች በመጀመሪያ ረድፍ ላይ በተቀመጡትና ስማቸውን በወርቅ ቀለም ባጻፉት...
ለውድ ደንበኞቻችን!
ሰኞ ሰኔ 14፣ 2013 ዓ.ም የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ቅርንጫፎቻችን ዝግ በመሆናቸው ምክንያት፣ እሁድ ሰኔ 13 ቀን...
ባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አሰራርን የሚያቀላጥፍ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትግበራ ጀመረ!
እንደሚታወቀው አቢሲንያ ባንክ እ.ኤ.አ ከ2017 ጀምሮ ዘመናዊ ኮር ሲስተምን (R17 Temenos T-24 Islamic Module) በመጠቀም ለደንበኞቹ የተለያዩ ከወለድ ነፃ አገልግሎቶችን...
Bank of Abyssinia Introduces the only Online US-Visa payment (MRV) service in Ethiopia
It is well known that Bank of Abyssinia has been providing US-Visa payment services through its branches and BoA mobile...