ባንካችን ባሳለፍነው አንድ ዓመት ውስጥ ከመንግሥትና ከተለያዩ ግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ለተጠየቁ የድጋፍ ጥያቄዎች ከብር 62 ሚሊዮን በላይ ወጪ በማድረግ ማኅበራዊ ግዴታውን...
News

ባንካችን CashGo የተሰኘ ዓለም ዓቀፍ የሐዋላ አገልግሎት እንዲሁም ድጋፍ ማሰባሰቢያ የሞባይል መተግበሪያ በHyatt Regency ሆቴል በተካሄደ መርሐ ግብር ይፋ አደረገ፡፡
ባንካችን በቅርቡ ያስተዋወቀውን የPayment Gateway Technology በመጠቀም በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእጅ ስልካቸውን ብቻ በመጠቀም ለወዳጅ...

አቢሲንያ በአውታር የጥበብ ገበታ!
አቢሲንያ ባንክ የሀገራችን የሙዚቃ ጥበብ እንዲያድግ ካለው ፅኑ ፍላጎት የተነሳ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በየትኛውም የዓለማችን ጫፍ ባሉ የሙዚቃ አፍቃሪዎች ዘንድ ተደራሽ...

ባንካችን በጅማ ንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በአንደኛ ደረጃ አጋርነት ተሳተፈ!
አቢሲንያ ባንክ በጅማ ከተማ ከጥር 03 እስከ 24/2013 በቆየው 10ኛዉ የጅማ ንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በአንደኛ ደረጃ አጋርነት ተሳታፊ ሆኗል፡፡...