To all our valued Customers First and foremost, we want to express our gratitude for choosing Bank of Abyssinia as...
News

ባንካችን አቢሲንያ በሀረር ከተማ የመጀመሪያ የሆነውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከል አስመረቀ!!
መስከረም 2013 ዓ/ም ባንካችን አቢሲንያ ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል አስመርቆ ያስጀመረው ፈር ቀዳጅ ቴክኖሎጂ እነሆ ቁጥሩን ወደ 30 ከፍ በማድረግ ለሀገራችን...

ባንካችን አቢሲንያ 7 ቨርቹዋል የባንክ ማዕከሎችን በዛሬው እለት በተከናወነ ይፋዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ሥራ አስጀመረ።
መስከረም 2013 ዓ/ም ባንካችን አቢሲንያ ለሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል አስመርቆ ሥራ ሲያስጀምር፣ ቴክኖሎጂው ለሀገራችን ኢትዮጵያም ሆነ ለባንክ ኢንዱስትሪው...

ባንካችን “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!” በሚል መሪ ቃል ዓመታዊ የፀረ ሙስና ቀንን አከበረ።
በየዓመቱ የሚከበረው የፀረ ሙስና ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ በሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል”!...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ኀዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት...

ባንካችን አቢሲንያ የሽልማት መርሀ ግብር አካሄደ
ባንካችን አቢሲንያ “መቆጠብ ያሸልማል” በሚል የአገር ውስጥ ቁጠባን የሚያበረታታ መርሀ ግብርን ለ4ኛ ግዜ፣ “እንሸልምዎ” በሚል መሪ ቃል የውጭ ምንዛሬ የሚያበረታታ...