የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ የሚከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ህዳር 17...
News
የ”አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ በሶማሊ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በጅግጅጋ ከተማ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፤
የ”አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ የአምስተኛ ደረጃን በማግኘት የብር 200,000 ተሸላሚ ለሆነው የጅግጅጋ ተወላጅ ተማሪ ሳልማን...
Bank of Abyssinia Honored with Temenos Innovation Hero Award at TFC2023
Bank of Abyssinia has been named the winner of the prestigious Temenos Innovation Hero Award at the TFC2023 reception held...
ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ ቅርንጫፎቻች በይፋ አስጀምረ፡፡
ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 8 ማዕከላት ማለትም አራዳ፣ ገነት፣ ጎፋ፣ ራጉኤል፣ ዶ/ር ካትሪን፣ ላምበረት፣ አፍሪካ...
ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! ተሻሽለናል ዘመኑን የዋጀ የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ተግብረናል!
እርስዎን በተሻለ ለማገልገል ዝግጁ ሆነናል! ባለፈው ቅዳሜና እሁድ መጋቢት 18-19 ከኮር ባንክ ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ አገልግሎታችን በጊዜያዊነት በተቆረጠበት ወቅት...
ባንካችን አቢሲንያ አብደላ ነዲም (ANM) ከኢንተርናሽናል ቴንስ ፌዴሬሽን (ITF) ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ከ18 ዓመት በታች የሜዳ ቴንስ ውድድር ስፖንሰር አደረገ።
ከ32 ሀገራት የተውጣጡ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊ ተወዳዳሪዎች በኢቨንት ኦርጋናይዘር አብደላ ነዲም መሀመድ (ANM) ከኢንተርናሽናል ቴንስ ፌዴሬሽን (ITF) ጋር...