Bank of Abyssinia has been named the winner of the prestigious Temenos Innovation Hero Award at the TFC2023 reception held...
News

ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ ቅርንጫፎቻች በይፋ አስጀምረ፡፡
ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 8 ማዕከላት ማለትም አራዳ፣ ገነት፣ ጎፋ፣ ራጉኤል፣ ዶ/ር ካትሪን፣ ላምበረት፣ አፍሪካ...

ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! ተሻሽለናል ዘመኑን የዋጀ የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ተግብረናል!
እርስዎን በተሻለ ለማገልገል ዝግጁ ሆነናል! ባለፈው ቅዳሜና እሁድ መጋቢት 18-19 ከኮር ባንክ ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ አገልግሎታችን በጊዜያዊነት በተቆረጠበት ወቅት...

ባንካችን አቢሲንያ አብደላ ነዲም (ANM) ከኢንተርናሽናል ቴንስ ፌዴሬሽን (ITF) ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ከ18 ዓመት በታች የሜዳ ቴንስ ውድድር ስፖንሰር አደረገ።
ከ32 ሀገራት የተውጣጡ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊ ተወዳዳሪዎች በኢቨንት ኦርጋናይዘር አብደላ ነዲም መሀመድ (ANM) ከኢንተርናሽናል ቴንስ ፌዴሬሽን (ITF) ጋር...
ባንካችን አቢሲንያ ከአለታ ወንዶ፣ ፍላቂት፣ ገረገራ እና ጉጉፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶች ጋር ወርሀዊ የውሃ ቢል ክፍያ አሰባሰብ ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ባንካችን አቢሲንያ ከአለታ ወንዶ፣ ፍላቂት፣ ገረገራ እና ጉጉፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶች ጋር ወርሀዊ የውሃ ቢል ክፍያ...

መቆጠብ ያሸልማል!
በ4ኛው ዙር መቆጠብ ያሸልማል መርሐ-ግብር ከብር 200 ጀምሮ ሲቆጥቡ አይሱዙ ISUZU NPR እና ትራክተርን ጨምሮ 160 ሽልማቶች ለባለ ዕድለኞች ተዘጋጅተዋል!የሽልማት...