News

የኳታሩ ጉዞ እውን ሆነ

የኳታሩ ጉዞ እውን ሆነ

አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር እየተከናወነ የሚገኘው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ የሽልማት መርሐ-ግብር እንዲሁም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን...

ባንካችን ከአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ጋር የኮር ባንኪንግ ሥራዎችን የሚያስተሳስር የሲስተም ልማት (System Integration) የትግበራ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡

ባንካችን ከአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ጋር የኮር ባንኪንግ ሥራዎችን የሚያስተሳስር የሲስተም ልማት (System Integration) የትግበራ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡

የሲስተም ልማት(System Integration) ትግበራው፣ የማህበሩ አባላት ወርሀዊ ቁጠባቸውንም ሆነ የብድር ክፍያቸውን በባንኩ በሚገኘው የህብረት ሥራ ማህበሩ ሂሳብ ላይ ሲያስገቡ በዚያው...

የፊፋ የዓለም ዋንጫ በኳታር ተገኝቶ የምድብ ጨዋታዎችን ለመመልከት የሚያስችው እጣ አወጣጥ ሥነ ስርዓት ተከናወነ!

የፊፋ የዓለም ዋንጫ በኳታር ተገኝቶ የምድብ ጨዋታዎችን ለመመልከት የሚያስችው እጣ አወጣጥ ሥነ ስርዓት ተከናወነ!

ባንካችን አቢሲንያ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር የሚከናወነውን የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ገበያ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ባለቤቶችን እና ተጠቃሚዎችን...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ መደበኛ እና ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ መደበኛ እና ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና...

Call Now Button