Newsውሎ በሀገሬ ለሀገሬJanuary 10, 2022January 11, 2022Bank of Abyssiniaባንካችን ከቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም ከቅዳሜ ሚዲያ እና አድቨርታይዚንግ ጋር በመሆን “ውሎ በሀገሬ ለሀገሬ” በሚል መሪ ቃል ከጥር 1 ቀን እስከ ጥር 5 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ የሚቆየውን የዳያስፖራ ባዛርና እና ኤግዚቢሽንን ስፖንሰር በማድረጉና በመሳተፉ ከፍተኛ ኩራት ይሰማናል! ባዛርና እና ኤግዚቢሽኑ በሸገር ወዳጅነት ፓርክ አሁን እየተካሄደ ይገኛል፡፡ Join our telegram channel
Leave a Reply